The Pure Natural Magic of Aloe Vera / የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር

The Pure Natural Magic of Aloe Vera / የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር

የተለያዩ የተፈጥሮ የውበት ምርቶችን ይመልከቱ እና በአብዛኛው ምርቶች ውስጥ አንድ የተለመደ ግብዓት ሲያዩ ይደነቃሉ፡፡ ግብዓቱ እሬት ሲሆን በአብዛኛው የዓለም ክፍል ውስጥ በጓሮ አትክልቶች ውስጥ የተለመደ ተክል ነው፡፡

እሬት በጣም ብዙ የህምና ባህርያቶች ያሉት ሲሆን የጥንት ግብፃውያን ህያው ተክል ብለው ይጠሩታል፡፡

ዛሬም እንኳን ቢሆን በውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ በጣም በሰፊው እና በተስፋ ሁኔታ እሬት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

በእሬት ቅጠል ውስጥ ያለው ጄል ለቆዳ እና ለፀጉር ጥሩ በሆኑት ንጥረ ነገሮች፣ ማዕድናት፣ እና ቫይታሚኖች የተሞላ ነው፡፡ ይህን ተክል በውጭም በውስጥም ለመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 1. ያለ ዕድሜ የማርጀት ምልክቶችን ይከላከላል

የማርጀት ምልክቶች እንደ መሸብሸብ፣ ቀጭን መስመሮች እና የቆዳ መርገብ ከዕድሜ ጋር የሚከሰቱ ናቸው፡፡ ነገር ግን በሆነ ወቅት እነዚህ ምልክቶች ቀድመው ይከሰታሉ፡፡ እሬቶች በከፍተኛ የፀረ ኦክሲዳንት ይዘቶቹ ምክንያት በውበት መጠበቂያ መመርያዎች ውስጥ በማካተት ያለዕድሜ የማርጀት ምልክቶችን መከላከል ይቻላል፡፡

የእሬት ጄል በጥልቅ ወደ ቆዳ ውስጥ በመዝለቅ እርጥበቱን ይጠብቃል፡፡ እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ቢ፣ ሲ እና ኢ የሆኑ ንጥረ ነገሮች የተሟላ ምንጭ ስለሆነ ቆዳዎን ይመግባል፡፡ ጄሉ የቆዳ ድጋሚ ማደግን የሚያነቃቃውን ፖሊሳካራይድን የያዘ ነው፡፡

በማረጋገጫ ላይ የተመረኮዘ አጋዥ እና አማራጭ ህክምና ላይ የታተሙ የ2013 ጥናት እንደገለፀው ያለ ዕድሜ የማርጀት ምልክቶችን ለመዋጋት አስፈላጊ የሆኑት በተለያዩ ይዘቶች ውስጥ ያሉት የትኩስ እሬት ጄል የቆዳን የመሸብሸብ እና የእርጥበት ባህርያቶችን ሲያሻሽል ታይቷል፡፡

ጥናቱ የቅጠል ተክሉን ፀረ ኦክሲደንት፣ ፀረ የቆዳ መቆጣት እና አልትራ ቫዮሌትን የመጠበቅ ባህርያቶች ላይ በጋራ ለሚያመጡት ውጤት ብርሀን የሰጠ ነው፡፡

ቆዳዎ ሳያረጅ እንዲቆይ ሳምንቱን መሰረት በማድረግ መቀንጠስ አስፈላጊ ነው፡፡

የተቀነጠሰ መዋቢያ ለመስራት፡

 1. 1 የሻይ ማንኪያ በቅርብ የተቆረጠ የእሬት ጄል ይደባልቁ
 2. 1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ አጃ እና ½ የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት በውስጡ ይደባልቁ
 3. ይህንን ውህድ በፊትዎ እና በአንገትዎ አካባቢ ያድርጉ
 4. ለ 30 ደቂቃዎች እንዲቀመጥ ይፍቀዱ
 5. ከዚያም በእርጥብ እጆችዎ በቀስታ ውህዱን ይቀቡት
 6. በመጨረሻም ፊትዎን እና አንገትዎን በቀዝቃዛ ውሀ ይጠቡት
 7. ይህንን መዋቢያ በሳምንት አንድ ጊዜ ይጠቀሙ
 1. ቆዳዎ እንደረጠበ ይቆያል

ታላቅ የተፈጥሮ እርጥበት የሚፈጥረው እሬት ቆዳን በጥሩ ሁኔታ እንደራሰ የሚጠብቁ እና መሳሳብን የሚያሻሽል ነው፡፡ በጥሩ ሁኔታ የራሰ እና የረጠበ ቆዳ ጤናማ እና ለስላሳ ይሆናል፡፡

ከላይ ሲደረጉ በቀላሉ ወደ ቆዳ ዘልቀው የሚገቡ ሲሆኑ የቆዳን የፒ ኤች መጠን ለመመለስ ይረዳል፡፡ በተጨማሪም እሬት ቅባታማ ሆነው እንዲታዩ አያደርግም፤ ይህም ቅባታማ ቆዳ ላላቸው ጥሩ አማራጭ ናቸው፡፡

በቆዳ ምርምር እና ቴክኖሎጂ ውስጥ በ2006 በታተመው ጥናት እንደተገለፀው ቀዝቅዞ ከደረቀው እሬት የሚገኘው በማርጠብ ዘዴዎች በኩል የቆዳን የማራስ ሁኔታ ለማሻሻል ውጤታማ ነው፡፡

በውጤቱም በመዋቢያ ምርቶች ውስጥ የደረቀ ቆዳን ለማከም ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡

 1. የእሬት ቅጠልን የላይኛውን ሽፋን በስለታማ ቢላ ይላጡ እና በቀስታ ጄሉን ያውጡት፡፡
 2. በፊትዎ፣ በአንገትዎ እና ሌሎች የሰውነትዎ ክፍሎች ላይ ይሹት
 3. ከመተኛትዎ በፊት በየቀኑ ያድርጉ

3. ብጉርን ይቀንሳል

እሬት የተፈጥሮ ፀረ ባክቴሪያን የያዘ ሲሆን ብጉር እንዲከሰት የሚያደርገውን ባክቴሪያን ለመዋጋት ይረዳል፡፡ አዲስ ህዋሳትም እንዲያድጉ ያነቃቃል፡፡

በተጨማሪም የማዳን እና የቆዳ መቆጣት የመከላከል ባህርያት ያሉት ሲሆን ቆዳ በፍጥነት እንዲድን እና የቆዳ መቆጣትን እንዲቀንስ ይረዳል፡፡

በቆዳ ህክምና መፅሀፍ ውስጥ በታተመው የ2014 ጥናት ላይ እንደተገኘው ከጥቂት እስከ መካከለኛ ተራ የሆነ ብጉርን ለማከም በጣም ውጤታማ ነው፡፡

 • አዲስ የተቀጠፈ የእሬት ጄልን በተጎዳው ቦታ ላይ በቀጥታ በቀን ለጥቂት ጊዜ ያድርጉ፡፡
 • የበረዶ ማስቀመጫ ዝርግ ሰሀንን በእሬት ጄል ይሙሉበት እና ያቀዝቅዙት፡ የቆዳውን መቆጣት ለማርገብ የቀዘቀዘውን ሰሀን በብጉሩ ላይ ይሹት፡፡ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ይድገሙት፡፡
 • በአማራጭነት 1 የሻይ ማንኪያ የእሬት ጄል ከ1/2 የሻይ ማንኪያ ማር እና የሎሚ ጭማቂ ያደባልቁ፡፡ በብጉር በተጠቁት ቦታዎች ያድርጉ፡፡ ለ15 ደቂቃዎች እንዲቀመጥ ይፍቀዱ እና ከዚያም በውሀ ይጠቡት፡፡ ይህንን በቀን ሁለት ጊዜ ያድርጉ፡፡

ብጉርን ከማከም ጎን ለጎን ይህ የተፈጥሮ ቅጠል እንደ ፕሶሪያሲስ እና ችፌ የሚባሉት አደገኛ የቆዳ ችግሮችን በብቃት ለመፈወስ ይጠቅማል፡፡

 1. በፀሀይ የተቃጠለን ያክማል

የእሬት የማቀዝቀዝ እና ቆዳን ከመቆጣት የመከላከል ባህርያቶች የቆዳን የፀሀይ ቃጠሎን ለማከም ይረዳል፡፡ በተጨማሪም ጄሉ የቆዳን የፀሀይ ቃጠሎን ለመፈወስ አስፈላጊ የሆነውን የቆዳ የእርጥበት ደረጃ ለማቆየት ይረዳል፡፡ እሬት የማይፈለጉ በፀሀይ የጠቆሩትን ለማጥፋት ውጤታማ ነው፡፡

በቆዳ ፋርማኪዮሎጂ እና ፊዚዮሎጂ ውስጥ የታተመው የ2008 ጥናት እንደሚያስረዳው የእሬት ጄል አንዳንድ ፀረ የቆዳ መቆጣትን ውጤቶችን የሚያሳይ ሲሆን የቆዳ የመቆጣት ሁኔታዎች እንደ በአልትራ ቫዮሌንት አማካይነት የሚመጣውን የቆዳ መቅላትን ከላይ በማድረግ ለማከም ይጠቅማል፡፡

 • አዲስ የተቀጠፈውን የእሬት ጄል በፀሀይ በተቃጠለው ቦታ ላይ በቀጥታ በማድረግ በራሱ እንዲደርቅ መፍቀድ፡፡ ማጠብ አያስፈልግም፡፡ ጄሉ በፍጥነት በቆዳው ውስጥ የሚዘልቅና ቅባታማ ስሜትም የለውም፡፡
 • በአማራጭነት 2 የሻይ ማንኪያ የእሬት ጄል እና ግማሽ የሎሚ ጭማቂ ይደባልቁ፡፡ በክብ እንቅስቃሴዎች በፀሀይ በተቃጠለ ቦታ ላይ ይሹት፡፡ ለ 15 ደቂቃዎች ይተውት እና በቀዝቃዛ ውሀ ይጠቡት፡፡
 1. የተዘረጉ ምልክቶችን ይቀንሳል

አስቀያሚዎቹ የተዘረጉ ምልክቶች የቆዳዎን ውበት ሊሰርቁ ይችላሉ፡፡ ምንም እንኳን የተዘረጉ መስመሮችን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ቢከብድም የመታየታቸውን ሁኔታ በትልቁ በእሬት መቀነስ ይችላሉ፡፡ እሬት የመሸብሸብ ሁኔታን ለመመለስ እና የቆዳን ጉዳት ሊጠግን ይችላል፡፡

 1. እኩል መጠን ያላቸውን የእሬት ጄል እና የፅጌረዳ ውሀን አንድ ላይ ይደባልቁ፡፡
 2. በተዘረጉ ምልክቶች ላይ ያድርጉ እና ለተወሰኑ ደቂቃዎች በክብ ቅርፅ እንቅስቃሴ በቀስታ ይሹት፡፡
 3. ለ15-20 ደቂቃዎች ይጠብቁ፡፡
 4. በመጨረሻም በቀዝቃዛ ውሀ ይታጠቡ፡፡
 5. ይህንን በቀን ሁለት ጊዜ ያድርጉ፡፡

6. እንደ የተፈጥሮ የገፅ ቅቦች ማስለቀቂያነት ያገለግላል

በገበያ ላይ ያሉ የገፅ ቅቦች ማስለቀቂያ ቆዳዎን ሊጎዱ የሚችሉ በጎጂ ኬሚካሎች የተሞሉ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በምትካቸው እንደ የተፈጥሮ የገፅ ቅቦች ማስለቀቂያነት እሬትን መጠቀም ይችላሉ፡፡

የጄሉ የማጣበቅ ተፈጥሮ የገፅ ቅቦች ቆሻሻዎች በቀላሉ በመሰብሰብ እና ቆዳዎን ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ሊያደርግ ይችላል፡፡ ለቆዳ የሚያንፀባርቅ ብርሀን ይሰጣል፡፡

 1. ንፁህ የእሬት ጄል ጠብታዎችን በጥጥ በተሰራ መጥረጊያ ላይ ያስቀምጡ
 2. የገፅ ቅቦችን ለማስለቀቅ በጥጥ የተሰራ መጥረጊያውን ፊትዎን በሙሉ ይጥረጉበት፡፡
 3. በመጨረሻም ፊትዎን በውሀ ይታጠቡ፣ በቀስታ ያድርቁ እና ቀላል ማርጠቢያ ያድርጉበት፡፡


Have a look at different natural beauty products and you will be amazed to see one common ingredient in several of the products. The ingredient is aloe vera, which is a common plant in home gardens in many parts of the world.

Aloe vera has so many medicinal properties that ancient Egyptians called it the “plant of immortality.”

Even today, the use of aloe vera is very wide and extensive in the beauty industry.

The gel inside aloe vera leaves is loaded with several nutrients, minerals and vitamins that are good for the skin and hair. This herb is safe to use externally and internally.

1. Prevents Premature Aging Signs

Aging signs like wrinkles, fine lines and sagging skin are bound to appear with age, but at times these signs appear earlier. You can prevent premature aging signs by including aloe vera in your beauty regimen due to its high antioxidant content.

Aloe vera gel penetrates keep into the skin to keep it moisturized. Being a rich sourch of nutrients like vitamins A, B, C and E, it nourishes your skin. Also, the gel contains polysaccharides that stimulate skin regeneration.

A 2013 study published in Evidence Based Complementary and Alternative Medicine reports that fresh aloe vera gel in varied concentrations showed improvement of the skin’s visco elastic and hydration properties, which are important for fighting premature aging signs. The study sheds light on the synergistic antioxidant, anti-inflammatory and ultraviolet (UV) protective properties of the herbal plant.

To keep your skin young, it is important to exfoliate on a weekly basis. To make an exfoliating mask:

1.    Blend 1 teaspoon of fresh aloe vera gel.

2.    Mix 1 teaspoon of ground oatmeal and ½ teaspoon of olive oil in it.

3.    Apply this mixture on your face and neck area.

4.    Allow it to sit for 30 minutes.

5.    Then, with wet hands, gently scrub off the paste.

6.    Finally, rinse your face and neck with cold water.

7.    Use this mask once a week.

2. Keeps Skin Moisturized

Being a great natural moisturizer, aloe vera keeps the skin well hydrated and enhances its elasticity. Well-hydrated and moisturized skin looks healthy and smooth.

It easily penetrates into the skin when applied topically and also helps restore the pH balance of the skin. Plus, aloe vera does not give a greasy look, making it a good option for those who have oily skin.

A 2006 study published in Skin Research and Technology reports that freeze-dried aloe vera extract is effective at improving skin hydration, possibly through a humectant mechanism. Consequently, it may be used in cosmetic products for the treatment of dry skin.

1.    Peel off the outer layer of an aloe vera leaf with a sharp knife and gently scoop out the gel.

2.    Massage the gel on your face, neck and other body parts.

3.    Do it daily before going to bed.

3. Reduces Acne

Aloe vera is a natural antibacterial agent that helps fight the bacteria responsible for acne. It also stimulates the growth of new cells.

Plus, it has healing and anti-inflammatory properties that help the skin heal quickly and reduces skin inflammation.

A 2014 study published in the Journal of Dermatological Treatment found aloe vera to be very effective for the treatment of mild to moderate acne vulgaris.

•    Apply fresh aloe vera gel directly on the affected areas a few times a day.

•    Fill an ice cube tray with aloe vera gel and freeze it. Rub a frozen cube on your acne to soothe the inflammation. Repeat 2 or 3 times a day.

•    Alternatively, mix 1 teaspoon of aloe vera gel with ½ teaspoon each of honey and lemon juice. Apply it on the acne-affected area. Allow it to sit for about 15 minutes, then rinse it off with water. Do this twice daily.

Along with treating acne, this natural herb is used to effectively heal chronic skin problems, such as psoriasis and eczema.

4. Treats Sunburns

The soothing and anti-inflammatory properties of aloe vera help treat skin sunburn. Plus, the gel helps retain the skin’s moisture level, which is important for healing sunburned skin.

Aloe vera is even effective at getting rid of an unwanted suntan.

A 2008 study published in Skin Pharmacology and Physiology notes that aloe vera gel displayed some anti-inflammatory effects and is useful in the topical treatment of inflammatory skin conditions, such as UV-induced erythema.

•    Apply freshly extracted aloe vera gel directly on the sunburned area and allow it to dry on its own. There is no need to rinse it off. The gel quickly penetrates into the skin and does not have a greasy feel.

•    Alternatively, mix 2 tablespoons of aloe vera gel and the juice of half a lemon. Massage it on the sunburned skin in circular motions. Leave it on for about 15 minutes, then rinse it off with cold water.

5. Minimizes Stretch Marks

Ugly stretch marks can steal away the beauty of your skin. Though it is difficult to get rid of stretch marks completely, you can minimize their visibility to a great extent with aloe vera.

Aloe vera can help restore the skin’s elasticity and repair skin damage.

1.    Mix together equal amounts of aloe vera gel and rose water.

2.    Apply it on the stretch marks and massage gently in circular motions for a couple of minutes.

3.    Keep it on for 15 to 20 minutes.

4.    Finally, rinse it off with cool water.

5.    Do this twice daily.

6. Works as a Natural Makeup Remover

Commercial makeup removers can be full of harmful chemicals that can be damaging to your skin. Instead, you can use aloe vera as a natural makeup remover.

The slippery nature of the gel can easily collect makeup residue and leave your skin clean. It even gives the skin a radiant glow.

1.    Put a dollop of pure aloe vera gel onto a cotton ball.

2.    Swipe the cotton ball all around your face to remove your makeup.

3.    Finally, rinse your face with water, pat dry and apply a light moisturizer.

Homemade Avocado Face Masks – How to make them / በቤት ውስጥ የሚሰሩ የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎች- እንዴት እንደሚሰሩ

Homemade Avocado Face Masks – How to make them / በቤት ውስጥ የሚሰሩ የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎች- እንዴት እንደሚሰሩ

የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎችለቆዳዎ አስደናቂ የውበት ምንጭ ናቸው፡፡ ፍራፍሬው ብዙ ማዕድናትን እንደ ብረት፣ ፖታሲየም፣ ካልሺየም፣ ሶዲየም፣ መዳብ፣ ማግኔዢየም ወ.ዘ.ተ የያዙ ናቸው፡፡ ቪታሚን ኤ፣ ኢ፣ ቢ እና ኬንም የያዙ ናቸው፡፡ የዚህ የተለየ ውህድ ውጤት የአቮካዶ የፊት መዋቢያ የላይኛውን ቆዳ በመዝለቅ የታችኛው ክፍል የሚደርስ ሲሆን በደረቅ ቆዳ ላይ የመለጠጥ ባህሪን ይሰጣል፡፡ በቤት ውስጥ የሚሰራው የአቮካዶ የፊት መዋቢያ ከተፈጥሮ… Read More

Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

ከመፅሀፍ ቅዱስ ጊዜያት ጀምሮ ዴቶች ከፍተኛ የማዳን ባህሪያቶች እንዳላቸው ይታመን ነበር፤ ነገር ግን አሁን ሳይንስ የድሮ አባቶቻችን ስለምን ያወሩ እንደነበር በትክክል ያውቁ እንደነበር በማስተላለፍ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ዴቶች በተለየ ሁኔታ ያልቀረቡ እና ባልተለመደ ሁኔታ ወጣገባ በመሆናቸው፣ በቡናማ ውጫዊ ክፍላቸው ልዩ የሆኑ፣ የሚታኘኩ እና ጥሩ ቃና ያላቸው የሚያረኩ ናቸው፡፡ ከኤደን ገነት ጀምሮ ዴቶች ያለጥርጥር ተወዳጅ ሲሆኑ እንደ… Read More

Cheese:  How many Types do you think there are? – ፎርማጆ: ስንት አይነት አሉ ብለው ያስባሉ?

Cheese:  How many Types do you think there are? – ፎርማጆ: ስንት አይነት አሉ ብለው ያስባሉ?

በዚህ ብሎግ ስለ ፎርማጆ አይነቶች እናያለን፡፡ በአለም ላይ ያሉ እያንዳንዱ ሀገር የራሱ የሆነ ፎርማጆ አለው፡፡ ልክ እንደ እኛ ኢትዮጵያውያን ለስላሳው አይብ፡፡ ይህ የጎጆ አይብን በጣም የሚመስል ወይም ሪኮታ ሲሆን በእርግጥ የሁለቱ ድብልቅ ነው፡፡ ቼዳር ፎርማጆ ከሞዛሬላ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ እና ጥቅም ላይ የሚውል ፎርማጆ ነው፡፡ ሁለቱም የተለያዩ የትክክለኛነት ደረጃዎች አላቸው፡፡ ለምሳሌ ቼዳር ፎርማጆ… Read More

Mexican food – የሜክሲኮ ምግብ

Mexican food – የሜክሲኮ ምግብ

የሜክሲካኖች ምግብ ቅመማ ቅመም ያለበት ሲሆን የሚያስደስት እና በቃና የተሞላ ነው፡፡ የአሜሪካን ቴክስ ሜክስ የፈጣን ምግብ ቦታዎች፣ በእርግጥ ብዙ ቢሆኑም፣ በሜክሲኮ ውስጥ በትክክል የሚበላውን የሚወክሉ አይደሉም፡፡ ስለ ሜክሲካኖች ምግብ ጥቂት መረጃ ከዚህ በታች ቀርበዋል፡፡ ለአንድ ሺህ አመታት በሜክሲካኖች አመጋገብ ውስጥ በቆሎ መሰረታዊ ነገር ነው፡፡ በሁሉም አይነት ምግብ ውስጥ ሊገኝ የሚችል ሲሆን በተለምዶ በቶርቲላ (በሚጋገር ዳቦ)… Read More

How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

በጣሊያን የምግብ አሰራር ውስጥ ተዘውታሪ ምግብ እና የሆኑ ብዙ የተለያዩ የፓስታ አይነቶች አሉ፡፡ በተለየ ሁኔታ አንዳንድ የፓስታ አይነቶች አካባቢያዊ የሆኑ እና በሰፊው የማይታወቁ ሲሆኑ፣ አንዳንድ አይነቶች የተለያዩ ስሞች በተለያዩ ቋንቋዎች ወይም አንዳንድ ጊዜ ተመሳሳይ ቋንቋዎች ሊኖራቸው ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፣ የሚቆረጥ ሩቴሌ በጣሊያን ደግሞ ሩቴ የሚባል ሲሆን በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ዋገንዊል ይባላል፡፡ አምራቾች እና አብሳዮች ብዙውን… Read More

Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

የታይ ምግብ ምንድነው? በአለም ላይ ያለ ማንኛውም ሀገር የራሱ የሆነ የምግብ መግለጫ አለው፡፡ ይህም ባህልን፣ አካባቢን፣ ብልሀትን እና እሴቶችን የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ ታይላንድ በሚመጣበት ጊዜ፣ እነዚህ ቃላት፡ ክብደት፣ የዝርዝሩ ትኩረት፣ ሻካራነት፣ ከለር፣ ጣዕም እና የይዘቶቹን አጠቃቀም ከህክምና ጠቀሜታቸው እንደዚሁም ጥሩ ቃና ወደ አዕምሮ ይመጣሉ፡፡ የታይ ምግብ በአለምዓቀፍ የታወቀ ነው፡፡  የሚያቃጥለውም ሆነ በአንፃራዊነት የማያቃጥለው ቃርያ ውህደት… Read More

Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

ድንች ሶላነም ቱበሮሰም የሚባል የስር አትክልት ነው፡፡ ትንሽ ተክል ሲሆን ትላልቅ ቅጠሎች አሉት፡፡ በሰዎች የሚበላው የድንች ክፍል በመሬት ስር የሚያድገው ቲዩበር ነው፡፡ ድንች በውስጡ ብዙ ስታርች እና ካርቦሀይድሬቶችን የያዘ ነው፡፡ ድንች በተለምዶ ፈዘዝ ያለ ቡናማ ወይም ቢጫ ቆዳ እና ውስጡ ነጭ ወይም ቢጫ ነው፡፡ ድንች ላዩ ፈዛዛ ከሆነ ውስጡ ወደ አረንጓዴ ይቀየር እና መርዛማ ይሆናል፡፡… Read More

Italian food: The food of Italy – የጣሊያን ምግብ

Italian food: The food of Italy – የጣሊያን ምግብ

የጣሊያን ምግብ ከፒዛ እና ስፓጌቲ የበለጠ ነው፡፡ በቤትዎ ሊሞክሯቸው የሚችሏቸው ሰፊ መጠን ያላቸው ይዘቶች፣ ቃናዎች እና ምግቦች አሉ፡፡ የጣሊያን ምግብ (የኢጣሊያ፡ ኩቺና ኢታሊያና [kuˈtʃiːna itaˈljaːna]) ስራቸው ወደ ድሮ ዘመን የተዘረጋ በክፍለ ዘመናት ውስጥ በማህበረሰብ እና ፖለቲካ ለውጦች ያደገ ነው፡፡ የጣሊያን ምግብ የሚታወቀው በቀላልነቱ፣ ከአራት እስከ ስምንት ባሉ ይዘቶች ብዙ አይነት ምግቦች መኖራቸው ነው፡፡ የጣሊያን ምግብ… Read More

Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

አሳ በፕላኔታችን ላይ ጤናማው ምግብ ነው፡፡ በአስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ለምሳሌ በፕሮቲን እና ቪታሚን ዲ የተሞላ ነው፡፡ አሳ በዓለም በማይታመን ሁኔታ ለሰውነትዎ እና ጭንቅላትዎ አስፈላጊ የሆነው ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች ምርጥ ምንጭ ነው፡፡ አሳ ብዙ ሰዎች በበቂ ሁኔታ የማያገኙትን አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ሁኔታ የያዘ ነው፡፡ በአጠቃላይ ንግግር ሁሉም አይነት አሳዎች ለእርስዎ በጣም ጥሩ ናቸው፡፡ አሳዎች… Read More

Chinese Food – የቻይና ምግብ

Chinese Food – የቻይና ምግብ

ቻይና በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ምግቦች አንዷ በመሆኗ ትኮራለች፡፡ የቻይና ምግብ በአለም ላይ የታወቀ ሲሆን በውጭ ሀገር በቻይና ምግብ ቤቶች ብቻ የሚመገቡ ከሆነ በሚያስደንቅ የይዘት መጠኑ እና አይነቱ ሊነዝርዎት ይችላል፡፡ የቻይና ምግብ የማይለካ ጣፋጭነት እና አስደናቂ ምግብ ነው፡፡ ቻይናዎች መብላት የሚወዱ እና የቻይና ምግብ  ብዙ አይነት ይዘት ያላቸውን የሚያካትት ሲሆን (ምንም እንኳን ትንሽ የተጋነነ ቢሆንም)… Read More

The Natural Power of Turmeric – የእርድ የተፈጥሮ ሀይል

The Natural Power of Turmeric – የእርድ የተፈጥሮ ሀይል

እርድ የሚያቃጥል፣ ሞቃታማ እና መራራ ቃና እና በትንሹ ብርቱካን እና ዝንጅብል እንደሚሰጡት ለስለስ ያለ ሽታ ያለው ሲሆን ማጣፈጫን ለመስራት ከሚጠቅሙ በጣም ታዋቂ ቅመማቅመሞች አንዱ እና ለሰናፍጭ ነጣ ያለ ከለር የሚሰጥ ነው፡፡ እርድ ኩርኩማ ሎንጋ ከተባለው ተክል ስር የሚመጣ ሲሆን ጠንካራ ቡናማ ቆዳ እና ጥልቅ የሆነ ብርቱካናማ ስጋ ያለው ነው፡፡ እርድ በሁለቱም በቻይናውያን እና ህንዳውያን ለረጅም… Read More

10 Health Benefits from Eating Tomatoes – ቲማቲምን ከመመገብ የሚገኙ 10 የጤና ጥቅሞች

10 Health Benefits from Eating Tomatoes – ቲማቲምን ከመመገብ የሚገኙ 10 የጤና ጥቅሞች

ቲማቲምን መመገብ ከጥሩ ጣዕማቸው ሌላ፣ ለጤናችንም አስተዋጽኦ ያደርጋሉ:: ይበልጥ እንድንመገበው የሚያደርጉ 10 ምክንያቶች! ቲማቲም ለጤናችን ከፍተኛ ጥቅም ባላቸው ባህርያት የተሞላ ነው፣ ቲማቲም ለጤናዎ መሻሻል ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ለማወቅ ከፈለጉ ማንበብዎን ይቀጥሉ:: ቲማቲም በጣም ብዙ በሆኑ የጤና ጥቅሞች የተሞላ ነው:: በእርግጥም ደግሞ፣ ብቻቸውንም ሆነ እጅግ በተለያዩ አይነት የምግብ ዝግጅቶች ውስጥ ልንጠቀምበት እንችላለን:: ቲማቲምን ችላ ማለት… Read More

8 Surprising Health Facts About Spinach – ስለ ቆስጣ 8 አስገራሚ የጤና እውነታወች

8 Surprising Health Facts About Spinach – ስለ ቆስጣ 8 አስገራሚ የጤና እውነታወች

በንጥረ ነገሮች የተሞላና ጣፋጭ ጣዕም ያለው ቆስጣ የክረምት ወቅት ልዩ ምግብ ነው:: ግን ለመመገብ የትኛው መንገድ ተመራጭ ነው? ስለዚህ አረንጓዴ ቅጠል አስገራሚ እውነታወች የሚከተለውን አንብቡ:: የቆስጣን ቀንበጥ ቅጠሎች መምረጥ የተሻለ ነው:: ቅጠሉ በተለቀ ቁጥር የገረጀፉና ለማላመጥ በሚያስቸግር መልኩ አውታር የበዛባቸው ይሆናሉ:: እንዲሁም ደግሞ፣ በቀጥታ ፀሀይ የሚያገኛቸው ቆስጣዎች ብርሀን በሌለው ቦታ ከተቀመጡት በተሻለ ሁኔታ የበለጠ ንጥረ… Read More

Understanding Types of rice – የሩዝ አይነቶችን መገንዘብ

Understanding Types of rice – የሩዝ አይነቶችን መገንዘብ

ሩዝ ሩዝ በአብዛኛው የምግብ ዝግጅት የምንጠቀምበት መሰረታዊ ምግብ እና በተለያዩ አይነት ዝርያወች የምናገኘው ነው ፣ ሩዝን ተጠቅመን በጣም ብዙ የተለያዩ አይነት ምግቦችን ማዘጋጀት እንችላለን:: ለምናዘጋጀው ምግብ ተመሳሳይ ዝርያ ያለውን ሩዝ ከመጠቀማችን በፊት ፣ ደግመን ደጋግመን ማሰብ ይኖርብናል:: ትክክለኛና ተገቢ ያልሆነውን የሩዝ ዝርያ መጠቀም በምግብ ዝግጅት ውጤቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል:: እያንዳንዱ የሩዝ ዝርያ ራሱን የቻለ… Read More

Olive Oil Health Benefits and Nutrition – የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች እና ንጥረ ነገር

Olive Oil Health Benefits and Nutrition – የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች እና ንጥረ ነገር

የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች አስገራሚ የሆኑ ሲሆን የምርምር ጥናቶችም የሚያረጋግጡት በየቀኑ ተጨማሪ ጥቅሞች እንደሚገኙ ነው፡፡ በእርግጥ ወይራ ዘይት ጤናችንን እና ኑሯችንን ሊያሻሽል የሚችልበት መንገዶችን ለመረዳት ገና ጅማሮ ላይ ነን፡፡ የወይራ ዘይት የሜዲትራኒያን ምግብ የማዕዘን ድንጋይ ሲሆን በአለም ረጅም ጊዜ ለመኖር አስፈላጊ የንጥረ ነገር መገኛ ነው፡፡ የጡት ካንሰር መከሰትን እና ተደጋጋሚነቱን መቀነስ የሚችለውን የሰውነት መቆጣትን የሚቀንሰውን… Read More

Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

ሜንቶች ጠንካራ፣ ከ 2 ዓመት በላይ ሊቆዩ የሚችሉ እና በፍጥነት የሚያድጉ በአውሮፓ እና እስያ ብቻ የሚገኙ ተክሎች ናቸው፡፡ በጣም በብዙ ቦታዎች ካደጉት እና በጥቅም ላይ ከዋሉት አይነቶች ውስጥ ፔፐርሚንት አንዱ ሲሆን የስፔርሚንት ቅይጥ ነው፡፡ የውሀ ሚንት ተብሎም የሚጠራ ሚንት ሲሆን ከቤተሰቦቹ ተክሎች ይልቅ ጠንካራ ባህሪያቶች አሉት፡፡ የጥንት ግሪኮች እና ሮማዎች ከህመማቸው ለመፈወስ የሚንት ቅጠሎችን የሚጠቀሙ… Read More

Reasons Why You Need a Mango Every Day – በየቀኑ ማንጎ የሚያስፈልግዎት ምክንያቶች

Reasons Why You Need a Mango Every Day – በየቀኑ ማንጎ የሚያስፈልግዎት ምክንያቶች

ማንጎ የሁሉም ፍራፍሬዎች ንጉሰ መሆኑ ሊታወቅ ይችላል፡፡ ማንጎ ካንሰርን ይዋጋል፣ ሰውነትን አልካላይዝ ያደርጋል፣ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፣ የስኳር መጠንን ያስተካክላል፣ የምግብ መፈጨትን ይረዳል፣ ቆዳን ያጠራል፣ ጥሩ ቀለል ያለ ምግብ ይሆናል፡፡ ማንጎን በየቀኑ ለምን መብላት እንዳለብዎት ከዚህ በታች ያሉት 17 ጤናማ ምክንያቶች ናቸው፡፡ የንጥረ ነገር  ማሳያ  አንድ ሲኒ ማንጎዎች (225 ግራሞች የያዘ) በቀን መጠቀም ያለብን የሚከተሉትን በመቶኛ… Read More

Health Benefits of Lemon – የሎሚ የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Lemon – የሎሚ የጤና ጥቅሞች

ከሎሚ የጤና ጥቅሞች መካከል የጉሮሮ መመረዝን ለማከም፣ የምግብ አለመፈጨትን፣ የሆድ ድርቀትን፣ የጥርስ ችግሮችን፣ እንዲሁም ትኩሳት፣ የውስጥ ደም መፍሰስን፣ የመገጣጠሚያዎች ሪህን፣ ቃጠሎን፣ ውፍረትን፣ የመተንፈሻ አካል ችግሮችን፣ ኮሌራን እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለማከም የሚረዳ ሲሆን ጸጉርና ቆዳን ለመንከባከብ ይጠቅማል:: ለዘመናትም በመድሀኒትነት ባህርይው የታወቀ ነው፣ ሎሚ የመከላከል አቅምን ለማጠናከር ይረዳል፣ ሆዳችንንም ለማጽዳት ይጠቅመናል፣ እንዲሁም ደምን የሚያጣራ እንደሆነ… Read More

Kidney cleanses – የኩላሊት ማጠቢያዎች

Kidney cleanses – የኩላሊት ማጠቢያዎች

ከድሮ ጊዜ ጀምሮ ከካልሺየም ክምችቶች ኩላሊቶችን ንፁህ ለማድረግ የኩላሊት ማጠቢያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ እነዚህ የኩላሊት ክምችቶች አንዳንድ ጊዜ ወደ ኩላሊት ጠጠር ሊያድጉ ይችላሉ፡፡ የኩላሊት ጠጠር ሲኖርዎት በተለምዶ የሚያውቁበት ምክንያት ህመሙ አደገኛ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ ሁለቱም ኩላሊት ማጠቢያዎች እና ለኩላሊት ጤንነት የሚያስፈልጉ ምግቦችን መውሰድ ምስጋና ይድረሳቸው እና ውስብስቦችን ለመከላከል ጥሩ መንገዶች ናቸው፡፡ — 24/7 —  በህይወት ዘመን… Read More

Health Benefits of Honey – የማር የጤና ጥቅሞች::

Health Benefits of Honey – የማር የጤና ጥቅሞች::

ማር ላለፉት 2500 አመታት ቁጥራቸው በርከት ባሉ ሀገራት ዘንድ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል:: በበርካታ የጤና ጥቅሞቹ ምክንያት ማር እንደ አዩርቪዲክ ህክምናወች ባሉ ባህላዊ መድሀኒቶች ዘንድ ጠቃሚ ግብዐት ነው፤ ሳይንቲስቶችም ማርን ከዘመናዊ መድሀኒትነት ጋር በተያያዘ በተለይም ደግሞ ቁስልን ለማዳን ባለው ጥቅም ዙሪያ እየተመራመሩ ይገኛሉ:: በጀርመን ሆኒግ ተብሎ ይታወቃል፣ በጣልያን ሜሌ፣ በሂንዲ ሻሃዳ፣ በፈረንሳይ እና በስፓኒሽ ሜኤል፣… Read More

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት – የቀይ ዳማ- ቡናማ ማጣበቂያ ወይም ዱቄት ቀለል ያለ ሽታ ያለው እና ከአናቶ ዘሮች የተፈጨ ነው፡፡ በዋናነት እንደ ሞል ወጥ፣ ኮችኒታ ፒቢል እና ታማሌስ በሚባሉ ለሜክሲኮዎች ምግቦች… Read More

Health Benefits of Green Tea – የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Green Tea – የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

ለምን አረንጓዴ ሻይ? አረንጓዴ ሻይ ለመድሀኒትነት ለሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኑረዋል፣ መነሻው ከቻይና ቢሆንም በመላው ኤሽያ በስፋት ጥቅም ላይ ውሏል፣ ይህ መጠጥ በርካታ ጥቅሞች ሲኖሩት ከነዚህ ጥቅሞቹ መካከል የደም ግፊትን ከመቀነስ እስከ ካንሰርን መከላከል ናቸው:: የአረንጓዴ ሻይ ከጥቁር ሻይ አንጻር ይበልጥ የጤና ጥቅሞች ያሉት በምርት ሂደቱ ምክንያት ነው:: የጥቁር ሻይ አመራረት በማብላላት መልኩ ሲሆን የአረንጓዴ ሻይ… Read More

Ginger – The healing Power – ዝንጅብል _ የማዳን ሀይል

Ginger – The healing Power – ዝንጅብል _ የማዳን ሀይል

ዝንጅብል ከስኬታማ የቤት ውስጥ ተፈጥሯዊ ፈዋሾች ዋናውን ስፍራ የሚይዝ ነው:: በመላው አለም ታሪክ በተለያየ ባህል ውስጥ ሲጠቀሙት የኖረ ነው፣ ዝንጅብል ለጥገኛ ተዋስያን ህመሞች አስደናቂ የፈውስ ሀይል መሆኑ የተረጋገጠ ሀቅ ነው:: ይህ ቅመም እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ንጥረነገሮች እና የማደስ አቅም ባላቸው ውህዶች የታጨቀ ነው:: ምንም እንኳ ዝንጅብል ለብዙ ትንሽ ለሚባሉ የጤና ችግሮች ልክ እንደ ሆድ ቁርጠት… Read More

Cucumber and its Health Values – የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ለጤና ያለው አስተዋጽኦ

Cucumber and its Health Values – የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ለጤና ያለው አስተዋጽኦ

ጥቂት ምግቦች እንደ የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ጠቃሚ ናቸው:: ይህ አነስተኛ_ካሎሪ ያለው አትክልት በርካታ የስነ_ምግብ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ውሀ አዘል ባህርይው እና ጠቃሚ ንጥረ ነገሮቹ ናቸው:: የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ቦታኒካል ምደባው ኩኩርቢታኪአ ከተባለው ሲሆን፣ አብረው የሚመደቡትም ሀኒዲው፣ ካንታሎፕ እና ሃባብ ይጠቀሳሉ:: 95% የሚሆነው ውሀ ሲሆን፣ የፈረንጅ ዱባ (ክያር) በተፈጥሮው ዝቅተኛ የሆነ የካሎሪ፣ የስብ፣ የኮሌስትሮል… Read More

6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

የስር ድንች  በሰሜን አፍሪካ፣ እስያ እና አውሮፓ ውስጥ በባህር ዳርቻዎች አካባቢ በተፈጥሮ የሚበቅል የቆየ ታሪካዊ ምግብ ነው፡፡ በመጀመርያ የሚጠቀሙት አረንጓዴውን የስር ድንችን የነበረ ሲሆን ዛሬ ብዙ ሰዎች እንደ ስር ድንች የሚያስቡት ጣፋጩ ቀይ ስር እስከ ቀድሞ የሮም ዘመን አልተተከለም ነበር፡፡ ነገር ግን በ 19ኛው ክፍለ ዘመን የስር ድንች ጣፋጭነት እየተደነቀ በመምጣቱ እና እንደ ስኳር ምንጭ… Read More

Proven Benefits of Avocado – የተረጋገጡ የአቮካዶ ጠቀሜታዎች

Proven Benefits of Avocado – የተረጋገጡ የአቮካዶ ጠቀሜታዎች

አቮካዶ የተለየ አይነት ፍራፍሬ ነው፡፡ አብዛኛው ፍራፍሬዎች በብዛት ካርቦሀይድሬት የያዙ ሲሆኑ አቮካዶ ግን የያዘው ከፍተኛ ጤናማ ቅባት ነው፡፡ አብዛኛው ጥናቶች እንደሚያመለክቱት አቮካዶ በጤና ላይ ከፍተኛ ጠቃሚ ውጤት አለው፡፡ እነዚህ 12 የአቨካዶ የጤና ጠቀሜታዎች በሳይንሳዊ ጥናቶች የተደገፉ ናቸው፡፡ አቮካዶ በማይታመን መልኩ በንጥረ ነገር የተሞላ ነው “አቮካዶ ” የምንለው የአቮካዶ ዛፍ ፍራፍሬ ሲሆን ፐርሺያ አሜሪካና ይባላል፡፡ ፍራውፍሬው… Read More

What is Besobela – Beso Bela

What is Besobela – Beso Bela

An incredibly delicate herb that is sun-dried and often ground to a powder. It has purple flower and a delightful smell. Also know as sacred basil, this herb is an absolute must for many Ethiopian dishes. Use it as you would a regular basil or oregano type of herb. Fantastic as a rub for BBQ meats, chicken or fish, super in a Ragu or tomato based sauce. Its uses within Ethiopian cooking is wide and can be found in Kibe (kibbbeh, qiibe) a Ethiopian spiced butter, Shiro, Berbere and many other dishes. Regular Basil found outside Ethiopian, meaning a Italian type of affair is no substitute. Read More

Ethiopian Lotions and Tonics

Ethiopian Lotions and Tonics

​​ Ethiopian Herbal plants and how they are used. As in every country Ethiopia has many plants and roots that are used for medical use. Generations of familes have used many of these, though perhaps many of them are "wives tales", many people swear by these. We just need to point out that we are… Read More

Ethiopian Tea

Ethiopian Tea

Completely over shadowed by its coffee (buna), Ethiopian tea is produced and widely drunk within the country. it is traditionally drunk black and made with cinnamon, cloves and cardamon. Sugar and lots of it is added. Honey can be used as a replacement for sugar and Ethiopia has lots of different types of fantastic honey.… Read More

What is Injera?

What is Injera?

Injera is probably the hardest thing to make within Ethiopian cooking. The process is long and i have heard many tales that the altitude and water of Ethiopia affect the out come, how true this is i do not know. What i do know is that it is not easy to make well and of… Read More

Fast Food Far Away

Fast Food Far Away

What a great relief it is to know that Ethiopia does not have a single McDonalds, Burger King, KFC and in fact any other high street food brand. Although Addis Ababa is a throbbing large city with many of the trappings of other major world capitals, it is void of plastic food outlets. North Korea,… Read More

Ethiopian recipes Doro Wot wat wet

Ethiopian recipes Doro Wot wat wet

What is what, Wot Wat Wet… I think i am going with Wot in this blog but it does seem to have several spellings. Probably the most famous dish in Ethiopian cooking, Doro wot is a fantastic slow cooked chicken dish (Doro means chicken). Not a fast dish to cook but well worth the time… Read More

What is Ethiopian Food – Part One

What is Ethiopian Food – Part One

With a population of 80 million, up to 80 languages and a land mass of 426,000 sq miles (that is bigger than France and Spain combine), depending on which reports you choose to go with.  Little as far as i can see is known about the fantastic food of Ethiopia. Yes, we do have pockets… Read More

The Organic boom and Ethiopia

The Organic boom and Ethiopia

Organic chicken, organic eggs, organic beef, organic this and organic that. The western world is awash with organic products that we all pay a premium on. Now i am not saying that we should not be buying these products as i believe on the whole they are (should be) better in standard and quality, its… Read More