6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

የስር ድንች  በሰሜን አፍሪካ፣ እስያ እና አውሮፓ ውስጥ በባህር ዳርቻዎች አካባቢ በተፈጥሮ የሚበቅል የቆየ ታሪካዊ ምግብ ነው፡፡ በመጀመርያ የሚጠቀሙት አረንጓዴውን የስር ድንችን የነበረ ሲሆን ዛሬ ብዙ ሰዎች እንደ ስር ድንች የሚያስቡት ጣፋጩ ቀይ ስር እስከ ቀድሞ የሮም ዘመን አልተተከለም ነበር፡፡

ነገር ግን በ 19ኛው ክፍለ ዘመን የስር ድንች ጣፋጭነት እየተደነቀ በመምጣቱ እና እንደ ስኳር ምንጭ መጠቀም ተጀምሯል፡፡ (ብሪታንያ የሸንኮራ አገዳ አቅርቦትን ስላገደች ናፖሊዎን የስር ድንች የመጀመርያው የስኳር ምንጭ እንዲሆን በማወጅ ሀላፊነት መውሰዱ ተዘግቧል)፡፡

ዛሬ (እንዳለመታደል ዘረመሉ የተሻሻለው) ስኳር ድንች ስኳርን ለማምረት የሚጠቅም የተለመደ የጥሬ ዕቃ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ብዙ ሰዎች ከሁሉም አይነት አቀራረብ በመደበኛ አመጋገባቸው ውስጥ ስኳር ድንችን ሳያካትቱ ቀርተዋል፡፡

በእርግጥ የትም ልታገኘው የማትችለውን ብዛት ያላቸውን የተለዩ ጤናን የሚያሻሽሉ ንጥረ ነገሮችን የስር ድንች የያዘ በመሆኑ የስኳር ምንጭ ለማድረግ ጥሩ ምክንያት ነው፡፡ በተጨማሪም ጣፋጭ ናቸው፡፡

የስር ድንችን ለምን እመገባለው? 6 አስገራሚ ምክንያቶች

ምንም እንኳን ቀይ ስር በያዘው ከፍተኛ የካርቦሀይድሬት መጠን ምክንያት “በጥንቃቄ ይጠቀሙ” የሚባል ምድብ ውስጥ ያለ ቢሆንም ሁልጊዜ እኔ በብዛት ከምጠቁማቸው የአትክልት ዝርዝር ውስጥ ተካቷል፡፡

ምንም እንኳን የስር ድንች ከሁሉም አትክልቶች ከፍተኛ የስኳር ይዘት የያዘ ቢሆንም ብዙ ሰዎች በሳምንት ጥቂት ጊዜያት (በብዛት አረንጓዴውን ባልተገደበ መጠን ይወስዱታል) በጣፋጭነታቸው እና ልዩ በሆነው ቃናቸው ብቻም ሳይሆን በሚከተሉት መንገዶች ጤናዎን ሊያሻሽሉ በሚችሉ የንጥረ ነገር ክምችታቸው ይደሰቱባቸዋል፡፡

1. የደም ግፊትዎን ይቀንሳል

የስር ድንች ጁስ መጠጣት በአንድ ሰዓት ጊዜ ውስጥ የደም ግፊትን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አንድ ጥናት እንዳመለከተው አንድ ብርጭቆ  የስር ድንች ጁስ መጠጣት ሲስቶሊክ የደም ግፊትን በአማካይ ከ4-5 ነጥቦች ይቀንሳል፡፡

ይህ ጠቀሜታ የመጣው በሰውነትዎ ውስጥ ወደ ናይትሪክ አሲድ የሚቀየረው በተፈጥሮ በስር ድንች ውስጥ በሚገኘው ናይትሬት ነው፡፡ ናይትሪክ ኦክሳይድ ደግሞ የደም መተላለፊያ መስመሮች እንዲፍታቱ እና እንዲሰፉ በመርዳት የደም ፍሰቱን በማሻሻል የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡

2.ሀይልህን ይጨምራል

በሚቀጥለው ስራህ ላይ መሻሻል የምትፈልግ ከሆነ የስር ድንች ጁስ እንደገና ጠቀሜታው የተረጋገጠ ነው፡፡ ከእንቅስቃሴ በፊት የስር ድንች ጁስ ጠጥተው የነበሩ ሰዎች እስከ 16 በመቶ ተጨማሪ ጊዜ እንቅስቃሴያቸውን ሊያራዝሙ ይችላሉ፡፡ ጠቀሜታው የታሰበው ደግሞ በአነስተኛ ፍጥነት እንቅስቃሴ ወቅት የሚወጣውን ኦክስጅን ሊቀንስ የሚችለው እንደዚሁም  በከፍተኛ ፍጥነት እንቅስቃሴ ወቅት ችሎታህን የሚያሻሽለው ወደ ናይትሪክ አሲድ የተቀየረው ናይትሬት ነው፡፡

3.የሰውነት መቆጣትዎን ይዋጋል

የስር ድንች ከአካባቢያዊ ጥቃት ህዋሳትን፣ ፕሮቲንን እና ኢንዛይምን ለመጠበቅ የሚረዳውን የቢቴይን ንጥረ ነገር የተለየ ምንጭ ነው፡፡ የሰውነት መቆጣትን በመርዳት፣ የውስጥ አካላትን በመጠበቅ፣ የደም ፍሰት እና ስርዓቱን በማሻሻል እና አደገኛ በሽታዎችን ለመከላከል የሚረዳ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአለም ጤናማ ምግቦች እንደተገለፀው “ቢቴይን… በምግባችን ውስጥ መኖር ብዙ የሰውነታችን የመቆጣት ምልክቶችን እንደ ሲ ውህድ ፕሮቲን፣ ኢንተርሊውኪን-6 እና አልፋ ኔክሮሲስ የዕጢ አምጪዎች መጠናቸውን ከመቀነስ ጋር ይያያዛል፡፡” እንደ ቡድን በስር ድንች ውስጥ የሚገኙት ፀረ- የሰውነት መቆጣት ሞለኪዩሎች በከፍተኛ መጠን የሰው ልጅ ጥናት ውስጥ የልብ ስርዓት ጠቀሜታን እንደዚሁም የፀረ-የሰውነት መቆጣት ጠቀሜታን ለሌሎች የሰውነት ስርዓቶች ለመስጠት ወዲያው ይታያሉ፡፡

4.ፀረ-ካንሰር ባህሪያቶች

ለስር ድንች ደማቅ ሮዝ ከለራቸውን የሚሰጡት ሀይለኞቹ የተክል ንጥረ ነገሮች ካንሰርን ለማጥፋት ሊረዱ ይችላሉ፡፡ ከቀይ ስር የሚሰሩ ለምሳሌ በመጠጥ ውሀ በሚሰሩ በተለያዩ የእንስሳት ማሳያዎች ውስጥ ብዙ የሰውነት ክፍል ዕጢ መፈጠርን እንደሚቀንሱ ጥናቶች ያመላከቱ ሲሆን የሰው ልጅ የጣፊያ፣ ጡት እና የወንድ የዘር ፍሬ ካንሰርን ለማከም ከቀይስር የተሰሩትን ለመጠቀም በመጠናት ላይ ይገኛሉ፡፡

5.ጠቃሚ በሆኑ ንጥረ ነገሮች እና አሰሮች የበለፀጉ

የስር ድንቾች በሽታን መቋቋምን የሚያሻሽሉ ቪታሚን-ሲ፣ አሰር እና ጠቃሚ ሚነራሎች እንደ ፖታሲየም (ለጤናማ ነርቭ እና ጡንቻ ስራ ጠቃሚ) እና ማንጋኒዝ (ለአጥንትህ፣ ጉበትህ፣ ኩላሊትህ እና ጣፊያህ ጥሩ የሆነ) የበለፀጉ ናቸው፡፡ የስር ድንቾች የመውለድ ችግሮች አደጋን ለመቀነስ የቪታሚን ቢን ይዘዋል፡፡

6.ቆሻሻን ለማስወገድ ይረዳል

በስር ድንቾች ውስጥ ያሉት ቤታሊን ከለሮች የሰውነትህን ደረጃ 2 ቆሻሻ የማስወገድ ሂደትን ማለትም ሲሰባበሩ ቆሻሻ ነገሮች ከሌላ ሞለኪዩሎች ጋር በመጣበቅ ከዚያም ከሰውነታችን እንዲወጣ ይደግፋሉ፡፡ በተለምዶ የስር ድንቾች ቆሻሻን በማስወገድ እና ደምህን እና ጉበትህን በማጥራት ድጋፍ ስራ ላይ ከፍተኛ ዋጋ አላቸው፡፡

አረንጓዴውንምየ ስር ድንች ይመገቡ

የስር ድንችዎን ቅጠላማ አረንጓዴ ጫፎች የተክሉ ጤናማ ክፍል በመሆኑ በቀላሉ የምትወረውር ከሆነ የማይረባ ስራ እየሰራህ ነው፡፡ የስር ድንች እንደ ፕሮቲን፣ ፎስፎረስ፣ ዚንክ፣ አሰር፣ ቪታሚን ቢ6 ማግኒዢየም፣ ፖታሲየም፣ ኮፐር እና ማንጋኒዝን ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ከመያዙ በተጨማሪ አረንጓዴው የስር ድንችም ከፍተኛ መጠን ያለው ቪታሚን ኤ፣ ቪታሚን ሲ፣ ካልሺየም እና ብረትን ይሰጣል፡፡

በእርግጥ አረንጓዴው የስር ድንች ከጎመን (ከተመሳሳይ የአትክልት ቤተሰብ ውስጥ ያለ አረንጓዴ ቅጠል) ይልቅ ከፍተኛ ብረት ያለው ሲሆን እንደዚሁም ደግሞ ከራሱ ከቀይ ስሩ በአጠቃላይ ከፍተኛ የንጥረ ነገር ዋጋ አለው፡፡ ለዝርዝሩ “What Are Beet Greens Good For?” ያንብቡ፡፡ ጥናት እንዳመለከተው ሲማሩ ሊደነቁ የሚችሉበት ለምሳሌ አረንጓዴ የድንች ቅጠል

  • የአጥንትን ጥንካሬ በማሻሻል የአጥንት መሳሳትን ይዋጋል
  • የአልዛይመርን በሽታ ይዋጋል
  • አንቲቦዲን እና ነጭ የደም ሴል እንዲመረት በማነቃቃት በሽታን የመቋቋም ችሎታን ያጠናክራል

የስር ድንችን ቅጠሎች ከአሁን በፊት ሞክረው ካልሆነ እንዲያስፈራሩህ አትፍቀድላቸው፡፡ በአትክልት ጁሰ ወይም ወጥ በትንሹ በጥሬነቱ ከሌሎች እንደ ቆስጣ እና የስዊዝ ቆስጣ ቅጠሎች ጋር ሊጨመሩ ይችላሉ፡፡

Ethiopian Food – Vegan Beets or Beetroot Recipe Amharic English – injera enjera Beyeyanetu

Ethiopian Food – Beetroot & Potato Vegan Amharic & English Injera Wot Berbere Kitfo Tibs

Ethiopian Beetroot & Potato Salad Recipe – Amharic Dinich Beets Video

Ethiopian Food – Beetroot & Besobela Soup Recipe Keysir Shorba vegan fasting Amharic English

Ethiopian Vegan Beetroot & Potatoes Recipe


ethiopian-food-blog-beets-beetroot-amharic-health-diet-juice-injera

Six Amazing Health Benefits of Eating Beets

Beets are an ancient, prehistoric food that grew naturally along coastlines in North Africa, Asia, and Europe. Originally, it was the beet greens that were consumed; the sweet red beet root that most people think of as a “beet” today wasn’t cultivated until the era of ancient Rome.
By the 19th century, however, the natural sweetness of beets came to be appreciated and beets began to be used as a source of sugar (reportedly, Napoleon was responsible for declaring that beets be used as a primary source of sugar after the British restricted access to sugar cane).

Today, sugar beets (unfortunately often genetically modified) are a common raw material used for the production of sugar, but many people are missing out on including them in whole form in their regular diet.
There’s good reason to do so, in fact, as beets contain a variety of unique health-boosting nutrients that you may not be getting elsewhere. Plus, they’re delicious!

Why Eat Beets? 6 Top Reasons

Beet roots have always been included in my most recommended vegetables list, although they are in the “use sparingly” category because of their high carbohydrate levels.

Although beets have the highest sugar content of all vegetables, most people can safely eat beet roots a few times a week (and their greens in unlimited quantities), enjoying not only their sweet, earthy flavor but also their powerhouse nutrients that may improve your health in the following ways.

1. Lower Your Blood Pressure

Drinking beet juice may help to lower blood pressure in a matter of hours. One study found that drinking one glass of beet juice lowered systolic blood pressure by an average of 4-5 points.
The benefit likely comes from the naturally occurring nitrates in beets, which are converted into nitric oxide in your body. Nitric oxide, in turn, helps to relax and dilate your blood vessels, improving blood flow and lowering blood pressure.

2. Boost Your Stamina

If you need a boost to make it through your next workout, beet juice may again prove valuable. Those who drank beet juice prior to exercise were able to exercise for up to 16 percent longer. The benefit is thought to also be related to nitrates turning into nitric oxide, which may reduce the oxygen cost of low-intensity exercise as well as enhance tolerance to high-intensity exercise.

3. Fight Inflammation

Beets are a unique source of betaine, a nutrient that helps protects cells, proteins, and enzymes from environmental stress. It’s also known to help fight inflammation, protect internal organs, improve vascular risk factors, enhance performance, and likely help prevent numerous chronic diseases. As reported by the World’s Healthiest Foods:
“[Betaine’s]… presence in our diet has been associated with lower levels of several inflammatory markers, including C reactive protein, interleukin-6, and tumor necrosis factor alpha. As a group, the anti-inflammatory molecules found in beets may eventually be shown to provide cardiovascular benefits in large-scale human studies, as well as anti-inflammatory benefits for other body systems.”

4. Anti-Cancer Properties

The powerful phytonutrients that give beets their deep crimson color may help to ward off cancer. Research has shown that beetroot extract reduced multi-organ tumor formations in various animal models when administered in drinking water, for instance, while beetroot extract is also being studied for use in treating human pancreatic, breast, and prostate cancers.

5. Rich in Valuable Nutrients and Fiber

Beets are high in immune-boosting vitamin C, fiber, and essential minerals like potassium (essential for healthy nerve and muscle function) and manganese (which is good for your bones, liver, kidneys, and pancreas). Beets also contain the B vitamin folate, which helps reduce the risk of birth defects.

6. Detoxification Support
The betalin pigments in beets support your body’s Phase 2 detoxification process, which is when broken down toxins are bound to other molecules so they can be excreted from your body. Traditionally, beets are valued for their support in detoxification and helping to purify your blood and your liver.

Eat Your Beet Greens Too

If you simply throw away the green leafy tops to your beets, you’re doing yourself a disservice, as these are among the healthiest part of the plant. 
Besides containing important nutrients like protein, phosphorus, zinc, fiber, vitamin B6, magnesium, potassium, copper, and manganese, beet greens also supply significant amounts of vitamin A, vitamin C, calcium, and iron.

Beet greens actually have even more iron than spinach (another leafy green in the same botanical family) as well as a higher nutritional value overall than the beetroot itself. For more details, read “What Are Beet Greens Good For?” You may be surprised to learn, for instance, that research shows beet greens may:

  • Help ward off osteoporosis by boosting bone strength
  • Fight Alzheimer’s disease
  • Strengthen your immune system by stimulating the production of antibodies and white blood cells

If you’ve never tried beet greens before, don’t let them intimidate you. They can be added raw to vegetable juice or sautéed lightly right along with other greens like spinach and Swiss chard.

Recent Posts