Chinese Food – የቻይና ምግብ

Chinese Food – የቻይና ምግብ

ቻይና በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ምግቦች አንዷ በመሆኗ ትኮራለች፡፡ የቻይና ምግብ በአለም ላይ የታወቀ ሲሆን በውጭ ሀገር በቻይና ምግብ ቤቶች ብቻ የሚመገቡ ከሆነ በሚያስደንቅ የይዘት መጠኑ እና አይነቱ ሊነዝርዎት ይችላል፡፡ የቻይና ምግብ የማይለካ ጣፋጭነት እና አስደናቂ ምግብ ነው፡፡ ቻይናዎች መብላት የሚወዱ እና የቻይና ምግብ  ብዙ አይነት ይዘት ያላቸውን የሚያካትት ሲሆን (ምንም እንኳን ትንሽ የተጋነነ ቢሆንም) በዚህ አባባል ሊገለፅ ይችላል፡ (“ቻይናዎች ባለ አራት እግሮችን ሁሉ ከጠረጴዛዎች በስተቀር እና የሚበሩ ነገሮችን ሁሉ ከአውሮፕላን በስተቀር ይበላሉ፡፡” ቻይና በእርግጥ ግዙፍ ሀገር ስለሆነች ይህ ምክንያት ሊሆን ይችላል ከቦታ ቦታ ምግቡ የተለያየው፡፡ አብዛኛው የቻይና ምግብ በምዕራብ ውስጥ ከተመገቡት የቻይናዎች ምግብ የማይወደድ ነው፡፡

ሩዝ

ሩዝ በቻይና ውስጥ በብዛት የሚዘወተር ምግብ ነው፡፡ በዋናነት የሚበቅለው በደቡብ ቻይና ውስጥ ነው፡፡ የቻይና ህዝብ ሩዝን ባብዛኛው ሁልጊዜ በየቀኑ ይመገባሉ፡፡ሰዎች ሩዝን ወይን እና ቢራን ለመስራት ይጠቀማሉ፡፡ በቻይና ውስጥ በጣም የሚወደድ እና በብዙ ምግቦች ላይ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

ፓስታ

ፓስታ በቻይና ውስጥ በመሰረታዊነት የሚዘወተር ምግብ ነው፡፡ የቻይና ህዝብ ፓስታ በጣም የሚወዱ ሲሆኑ በተለየ ሁኔታ በሰሜን ውስጥ ነው፡፡ የቻይና ፓስታ የሚሰራው ከስንዴ ዱቄት፣ ከሩዝ ዱቄት፣ ወይም ከሙንግ ባቄላ ስታርች ነው፡፡

ቶፉ (የረጋ ባቄላ)

ቶፉ ወይም የረጋ ባቄላ ምግብ ከቻይና የተገኘ ምግብ ነው፡፡ የሚሰራውም ከቦሎቄ ወተት፣ ውሀ እና ከሚያረጋ ነገሮች ነው፡፡ ቶፉ አነስተኛ ቅባት እና ከፍተኛ ፕሮቲን፣ ካልሺየም እና ብረት ይዟል፡፡ ከድሮ ጀምሮ የቻይና እና የእስያ የሚዘወተር ምግብ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በምዕራባውያን የአትክልት ምግቦች ላይ የሚታወቅ ምግብ እየሆነ መጥቷል፡፡

ስጋ እና የወፍ ዘሮች ስጋ

የቻይና ህዝብ በመሰረታዊነት የሚመገበው ሁሉንም እንስሳት ለምሳሌ፣ አሳማ፣ የከብት ስጋ፣ የበግ ስጋ፣ የዶሮ ስጋ፣ የዳክዬ፣ እርግብ እንደዚሁም ሌሎች ብዙዎችን  ይመገባሉ፡፡ የቻይና ህዝብ ማንኛውንም ጥሬ ስጋ  የሚመገበው በአነስተኛ ሁኔታ ነው፡፡ ስጋውን በማዘጋጀት እና በተለያዩ መንገዶች ያበስላሉ፡፡ ሁሉም ስጋዎች ሊቀቀሉ፣ ሊጠበሱ፣ ወጥ ሊሆኑ፣ ሊቆሉ፣ በትንሹ ሊበስሉ፣ ሊጋገሩ ወይም ለረጅም ጊዜ ሊቆዩ ይችላሉ፡፡

እንቁላሎች

ቻይና በየዓመቱ ከፍተኛ እንቁላሎችን ትጠቀማለች፡፡ ሰዎች ከተለያዩ የዶሮ ዘሮች የሚወለዱትን እንቁላሎችን የሚጠቀሙ ሲሆን በብዛት የተለመዱት የዶሮ፣ ዳክዬዎች፣ ዝዪዎች፣ እርግቦች፣ እና ጅግራ ናቸው፡፡ እንቁላሎች ይቀቀሉና ከሾርባ ጋር በመብሰል ወይም እንደ ቲማቲሞች፣ የፈረንጅ ዱባ፣ ቻይቭስ ሽንኩርቶች፣ አረንጓዴ ቃሪያዎች እና አረንጓዴ ሽንኩርቶች ከሚባሉ አትክልቶች ጋር ይጠበሳል፡፡

የቻይና አትክልት ይዘቶች

አትክልቶች በአጠቃላይ ከሩዝ ቀጥሎ ሁለተኛዎቹ ዋነኛ የቻይና ምግብ ክፍሎች ናቸው፡፡                                            የቻይና ህዝቦች ለአትክልት ፍቅር ያላቸው ሲሆን በተለይም አረንጓዴ ቅጠሎችን እና ብዙ የተለያዩ አይነቶችን በአብዛኛው በእያንዳንዱ ምግባቸው ላይ ይመገቡታል፡፡ አንዳንድ ጊዜ አትክልቶችን በማቆየት እንደ መቆያ እንመገባቸዋለን፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አንዳንድ በተለምዶ የሚጠቀሟቸው አትክልቶች ናቸው፡፡

ቅጠላማ አትክልቶች

ቅጠላማ አትክልቶች የሚያካከትቱት የቻይና ጎመን፣ ስፒናች፣ ሰላጣ፣ የአበባ ጎመን እና ሌላ ጥቁር አረንጓዴ ቅጠሎች በጣም የተለመዱ እና በቀላሉ በሱፐር ማርኬቶች ሊገኙ ይችላሉ፡፡ ከወጥ እና ቅመሞች ጋር በመጥበስ ሳላዶች ውስጥ ጥሬውን ወይም በአቼቶ በማቆየት መጠቀም እንችላለን፡፡

የቻይና መደርቻዎች

የቻይና መደርቻዎች  በተለምዶ ረጅም ሀምራዊ ቆዳ ያላቸው ናቸው፡፡ በተለምዶ ከስጋ ጋር ወይም ከነጭ ሽንኩርት ወጥ ጋር የሚጠበሱ ናቸው፡፡ ከቅመሞች ጋር በሳላድ ውስጥ ወይም በአቼቶ በማቆየት መጠቀም እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ታዋቂ ከሆኑት የቻይና መደረቻ ምግቦች ውስጥ የተጠበሰ መደረቻ አንዱ ነው፡፡

ነጭ ራዲሾች

ነጭ ባለክሬም ከለስላሳ ሽፋን ጋር፣ ጥሬ ነጩ ራዲሽ (ዳይኮን) ጣዕሙ እንደ ብስኩት፣  እና ጣፋጭነት ያለው፣ አዲስ የተቀጠፈ አትክልት ቃና ከትንሽ የቅመም ጥፍጥና ያለው ነው፡፡  የቫይታሚን ሲ ጥሩ ምንጭ ነው፡፡ የቻይና ህዝብ የተጠበሱትን፣ በሾርባ ውስጥ ከስጋ ጋር የተቀቀሉትን፣ ከወጥ ጋር በአቼቶ የቆዩትን ይመርጣሉ፡፡

የቻይና እንጉዳዮች

በቻይና ምግብ ውስጥ የሚጠቀሙት እንጉዳዮች የሚያካትተው የእንጨት ጆሮዎች፣ ወርቃማ ቀጭን እንጉዳዮች (金针菇), ሺ ቴክ (‘ሺትሪ እንጉዳዮች’)፣ የአሳ እንጉዳዮች እና የዛፍ ሻይ እንጉዳዮች (茶树菇) ናቸው፡፡ ቻይና በምግባቸው ውስጥ የሚጠቀሙት እንጉዳዮች የሚያካትቱት የቻይና ህዝብ ብዙውን ጊዜ  አዲስ የተቀጠፈ ወይም የደረቀ እንጉዳዮችን የሚጠቀመው ስጋ ሲቀቅል ወይም ጥቂት የስጋ ሾርባ ሲሰራ ነው፡፡

የቦሎቄ በቆልቶች

የቦሎቄ በቆልቶች በቫይታሚን ኤ፣ቢ እና ሲ የበለፀጉ በመሆናቸው በሳላድ ውስጥ በጥሬው ሊበሉ የሚችሉ ሲሆን በተጠበሱ ምግች ውስጥም የታወቁ ናቸው፡፡

“5ቱ ቃናዎች”

የቻይኖች ምግብ ጣዕም በተለምዶ በአምስት ቃናዎች ይመደባሉ፤ እነርሱም ጨዋማ፣ ቅመም ያለበት፣ ኮምጣጣ፣ ጣፋጭ እና መራራ ናቸው፡፡

ቻይናዎች የአምስቱ ቃናዎች ቅንጅት ላይ ትኩረት ይሰጣል፡፡ እንደ ባህላዊ የቻይና ህክምና የአምስቱ ቃናዎች ቅንጅት የጣዕም ደስታን ብቻ ሳይሆን ሊሰጠን የሚችለው ጤናን ለማሻሻል ማመዛዘንን የማሳካት ስራም አለው፡፡ በተጨማሪም በሽታዎችን በማስታገስ እና ከጉዳት እንዲድን ይረዳል፡፡

ቅመም ያለበት- በመሀከለኛው ቻይና፣ በተለይ ደግሞ ሲቹዋን እና ሁናን

ጨዋማ – በባህር ዳርቻ አካባቢዎች እና ሰሜን ቻይና

ጣፋጭ – ምስራቃዊ ቻይና

ኮምጣጣ – በደቡብ አናሳዎች እና ሻንክሲ አውራጃ

መራራ – የቻይና የህክምና ምግብ መቅመሻ

ይህ ፅሁፍ የቻይና ምግብ በጣም ብዙ ስለሆነ እና የሚሊዮን ቃላቶች ርዝመት ሊሆን ስለሚችል ይህ ትንሽ መግቢያ ሊጠቅም እና አዕምሮአችሁን በመክፈት የቻይናዎችን ምግብ ለመሞከር ይረዳል፡፡

ethiopian-amharic-food-recipes-chinese-blog-chow-mein-fried-rice-injera


China boasts one of the world’s greatest cuisines. Chinese food is famous all over the world, but you may be shocked by its surprising range and variety of ingredients if you’ve only eaten in Chinese restaurants abroad. Chinese cuisine has countless delicious and fantastic dishes. Chinese love to eat, and Chinese food includes a large variety of ingredients, which can be reflected well in the saying (although it is a bit exaggerated): “the Chinese eat everything with four legs, except for tables, and everything that flies, except for airplanes”.
China is of course a huge country and this being the case food is varied from region to region.
Most Chinese food is very unlike Chinese food you have eaten in the west.

Rice
Rice is a major staple food in China. It is mainly grown in southern China. Chinese people eat rice almost every day for meals. People also use rice to produce wine and beer. It is one of the most popular foods in China and is used in many dishes.

Noodles
Noodles are a basic staple food in China. Chinese people love noodles very much, especially in the north. Chinese noodles are generally made from wheat flour, rice flour, or mung bean starch.

Tofu (Bean Curd)
Tofu, or bean curd, is a food of Chinese origin. It is made from soy milk, water, and a curdling agent. Tofu contains little fat and is high in protein, calcium, and iron. It has been a staple of Chinese and Asian cuisine since ancient times, and has recently become a popular ingredient used in Western vegetarian dishes.

Meat and Poultry
Chinese people basically eat all animals’ meat, such as pork, beef, mutton, chicken, duck, pigeon, as well as many others. Chinese people rarely eat any raw meat. They prepare and cook meat in various ways. All meat can be boiled, stir-fried, stewed, roasted, poached, baked, or pickled.

Eggs
China has a large consumption of eggs each year. People consume eggs laid by many types of poultry; the most common ones are chicken, ducks, geese, pigeons, and quails.
Eggs can be steamed, boiled in soup, or fried with vegetables like tomatoes, cucumber, chives, green chilies, and green onions.

Chinese Vegetable Ingredients
Vegetables are, in general, the second most fundamental part of Chinese cuisine, after rice. Chinese people are fond of vegetables, especially leafy greens, and eat many different kinds at almost every meal. We sometimes preserve vegetables and eat them as snacks.
Listed below are some commonly used vegetables.

Leaf Vegetables
Leafy vegetables, including Chinese cabbage, spinach, lettuce, cauliflower, and other dark leafy greens, are very common and can be found easily in supermarkets. They can be stir-fried with sauce and condiments, used raw in salads, or pickled.

Chinese Eggplants
Chinese eggplants are usually long with a purple skin. They are usually stir-fried with meat or stir-fried with garlic sauce. They can also be used in a salad with condiments, or pickled. One of the most famous Chinese eggplant dishes is braised eggplant.

‘White Radishes’
Creamy white with a smooth skin, a raw white radish (daikon) tastes crispy and has a sweet, fresh flavor with a bit of a spicy bite. It is a good source of vitamin C. Chinese people prefer to use them in stir-fries, stewed in soup with meat, or pickled with sauce.

Chinese Mushrooms
Mushrooms used in Chinese food include wood ears, golden needle mushrooms (金针菇), shiitake (‘shii-tree mushrooms’ 香菇), oyster mushrooms (平菇), and tea tree mushrooms (茶树菇). Chinese people often use mushrooms, fresh or dried, when cooking a hotpot or making some meat soup.

Soybean Sprouts
Rich in vitamins A, B, and C, soybean sprouts can be eaten raw in salads, and are also popular in stir-fried dishes.

“The 5 Flavors”
Tastes of Chinese food are traditionally categorized into five flavors: salty, spicy, sour, sweet, and bitter.
Chinese emphasize he harmony of five flavors. According to traditional Chinese medicine, the harmony of the five flavors can not only improve taste enjoyment, but also have the function of achieving balance to promote health, as well as treating diseases and aiding recovery from injury.

Spicy — Central China, especially Sichuan and Hunan
Salty — Coastal Areas and Northern China
Sweet — Eastern China
Sour — Southern Minorities and Shanxi Province
Bitter — the Taste of Chinese Medicinal Food

This article could easily be a million words long as Chinese food is so vast, we hope that this small intro has helped and open your ind to trying Chinese food.


ቻይንኛ አትክልት በሩዝ ጥብስ – Chinese Veg Fried Rice – Amharic

Chinese Stir Fry Beef – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

Chinese Sweet & Sour Vegetables Recipe – Amharic – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

Recent Posts