Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

አሳ በፕላኔታችን ላይ ጤናማው ምግብ ነው፡፡

በአስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ለምሳሌ በፕሮቲን እና ቪታሚን ዲ የተሞላ ነው፡፡

አሳ በዓለም በማይታመን ሁኔታ ለሰውነትዎ እና ጭንቅላትዎ አስፈላጊ የሆነው ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች ምርጥ ምንጭ ነው፡፡

አሳ ብዙ ሰዎች በበቂ ሁኔታ የማያገኙትን አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ሁኔታ የያዘ ነው፡፡

በአጠቃላይ ንግግር ሁሉም አይነት አሳዎች ለእርስዎ በጣም ጥሩ ናቸው፡፡

አሳዎች ብዙ ሰዎች በበቂ ሁኔታ የማያገኙትን ብዙ ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ሁኔታ የያዙ ናቸው፡፡

ይህም የሚያካትተው ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮቲን፣ አዮዲን፣ እና የተለያዩ ቫይታሚኖች እና ማዕድናትን ነው፡፡ የሚሰራውም በሰውነታችን ውስጥ እንዳለው ሆርሞን ንጥረ ነገር ነው፡፡

ይሁን እንጂ አንዳንድ አሳዎች ከሌሎቹ የተሻሉ ሲሆኑ ቅባታማ የሆኑ አሳዎች ከሁሉም ጤናማ ናቸው፡፡

ይህም የሆነበት ምክንያት ቅባታማ አሳዎች (እንደ ሳልሞን፣ ትሮት፣ ሰርዲን፣ ቱና እና ማክርል) በከፍተኛ ሁኔታ ቅባትን መሰረት ባደረጉ ንጥረ ነገሮች የተሞሉ ናቸው፡፡

ይህም የሚያካትተው በቅባት የሚሟሟ ቫይታሚን ዲን እና ብዙ ሰዎች እጥረት የሚያጋጥሟቸው ንጥረ ነገሮችን ነው፡፡

ቅባታማ አሳዎች በከፍተኛ ሁኔታ ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶችን የያዙ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅባታማ አሲዶች ሰውነትዎ እና ጭንቅላትዎ በትክክል እንዲሰሩ አስፋላጊ ሲሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ከብዙ በሽታዎች አደጋ ከመቀነስ ጋር ይያያዛል፡፡

አሳ የልብ ድካሞች እና ስትሮኮች አደጋዎችን ሊቀንስ ይችላል፡፡

የልብ ድካሞች እና ስትሮኮች በዓለም ላይ ሁለቱ ያለዕድሜ ሞትን የሚያመጡ የተለመዱ ምክንያቶች ናቸው፡፡

በአጠቃላይ አሳ ለጤናማ ልብ ሊመገቡ ከሚችሏቸው ምርጥ ምግቦች ውስጥ የሚታሰብ ነው፡፡

በማያስደንቅ ሁኔታ ብዙ የምልከታ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አሳን በመደበኛነት የሚመገቡ ሰዎች የልብ ድካሞች፣ ስትሮኮች እና የልብ በሽታ ሞት አደጋን ይቀንሳል፡፡

በአሜሪካ ውስጥ ባሉ ከ40, 000 በላይ የጤና ባለሙያዎች ላይ በተደረገ በአንድ ጥናት ላይ፣ በሳምንት አንድ ወይም ከዛ በላይ የአሳ ምግቦችን በመደበኛነት የሚመገቡ 15 በመቶ የልብ በሽታ አደጋ ቀንሷል፡፡

ተመራማሪዎች እንደሚያምኑት ቅባታማ አይነት አሳዎች ከፍተኛ መጠን ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች ስላላቸው ለጤናማ ልብ በጣም ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው፡፡

አሳ በዕድገት ጊዜ የሚያስፈልጉ ንጥረ ነገሮችን ይዟል፡፡

ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች ለዕድገት እና መፋፋት ፍፁም አስፈላጊ ናቸው፡፡

ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲድ ዶኮሳሄክሳኖይክ አሲድ (ዲኤችኤ) በማደግ ላይ ላሉ አዕምሮ እና አይን ላይ ስለሚከማች በተለየ ሁኔታ አስፈላጊ ነው፡፡

በዚህ ምክንያት ለመውለድ የደረሱ እና በማጥባት ላይ ያሉ እናቶች በቂ ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲድ ስለመመገባቸው እርግጠኛ መሆን እንዳለባቸውን ብዙውን ጊዜ ይመከራል፡፡

ይሁን እንጂ ለመውለድ ለደረሱ እናቶች አሳ እንዲመገቡ በሚመከርበት ጊዜ አንድ ማስጠንቀቂያ አለ፡፡ አንዳንድ አሳ ባልተለመደ ሁኔታ ከአዕምሮ ዕድገት ችግሮች ጋር የሚገናኝ ከፍተኛ ሜርኩሪ አለው፡፡

በዚህ ምክንያት እርጉዝ ሴቶች መመገብ ያለባቸው አነስተኛ የምግብ ሰንሰለት ያላቸውን (ሳልሞን፣ ሰርዲን እና ትሮት ወ.ዘ.ተ.) እና በሳምንት ከ 12 ኦውንሶች (340 ግራሞች) ያልበለጡ አሳዎችን ነው፡፡

እርጉዝ ሴቶች ጥሬ እና ያልበሰለ አሳ (ሱሺን ጨምሮ) የሚወለደውን ህፃን ሊጎዳ የሚችል ማይክሮኦርጋኒዝሞች ሊይዝ የሚችል በመሆኑ ከመመገብ መቆጠብ ይኖርባቸዋል፡፡

አሳ በጭንቅላት ውስጥ ያረጀ ቁስ ሊጨምር የሚችል ሲሆን ከዕድሜ ጋር ተያይዞ ከሚመጣ ጉዳት ይጠብቃል፡፡

በዕድሜ መግፋት ከሚመጡት አደጋዎች ውስጥ አንዱ የጭንቅላት ስራን መጉዳት (ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የማመዛዘን አቅም ማነስ በመባል ይታወቃል)

ይህ በብዙ አጋጣሚዎች የተለመደ ሲሆን እንደ አልዛይመር ያሉ አደገኛ ኒውሮንን የሚያጠፉም ደግሞ አሉ፡፡

በሚያስደስት ሁኔታ ብዙ የምልከታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ብዙ አሳ የሚመገቡ ሰዎች የቀነሰ የማመዛዘን አቅም ማነስ አላቸው፡፡

አንዱ መንገድ ሊሆን የሚችለው በጭንቅላት ውስጥ ካለው ያረጀ ቁስ ጋር የተያየዘ ነው፡፡ ያረጀ ቁስ በጭንቅላትዎ ውስጥ ዋናው የሚሰራ ጡንቻ ሲሆን መረጃዎችን የሚያከናውን፣ ትውስታዎችን የሚያከማች እና እርስዎን ሰው የሚያደርግ ኒውሮኖችን የያዘ ነው፡፡

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በየሳምንቱ አሳ የሚመገቡ ሰዎች እንቅስቃሴን እና የማስታወስ ችሎታን የሚቆጣጠር በመሀከለኛው ጭንቅላት ውስጥ ከፍተኛ ያረጀ ቁስ አላቸው፡፡

አሳን መመገብ ከአውቶኢሚዩን በሽታዎች (የስኳር በሽታ አይነት -1) አደጋን ከመቀነስ ጋር ይያያዛል፡፡

አውቶኢሚዩን በሽታ የሚከሰተው በሽታን የሚከላከለው ሴል (ኢሚዩን ሲስተም) ጤናማ የሰውነት ጡንቻዎችን በስህተት ሲያጠቃ እና ሲያጠፋ ነው፡፡

ቁልፍ ምሳሌ ደረጃ -1 የስኳር በሽታ ሲሆን ኢሚዩን ሲስተም በጣፊያ ውስጥ ኢንሱሊን የሚያመርቱትን ህዋሶች ሲያጠቃ የሚከሰት ነው፡፡

የተለያዩ ጥናቶች እንዳገኙት ኦሜጋ -3 ወይም የአሳ ዘይትን መጠቀም ደረጃ -1 የስኳር በሽታ አደጋን ከልጆች ላይ፣ እንደዚሁም ደግሞ የአውቶኢሚዩን የስኳር በሽታዎች አይነት ከወጣቶች ላይ ከመቀነስ ጋር የሚያያዝ ነው፡፡

ውጤቶቹ ጅማሬ ላይ ቢሆኑም ተመራማሪዎች እንደሚያምኑት ይህ ሊሆን የሚችልበት ምክንያት በአሳ እና አሳ ዘይት ውስጥ ያሉት ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች እና ቫይታሚን ዲ ነው፡፡

አንዳንዶች እንደሚያምኑት አሳን መመገብ የሪህ እና የብዙ የውስጥ ብልቶች መጠንከር አደጋዎችን እንደሚቀንስ ነገር ግን ወቅታዊ ማረጋገጫው ደካማ ነው፡፡

ethiopian-amharic-fish-videos-food-blog-recipes-asa-injera-doro


Fish is among the healthiest foods on the planet.
It is loaded with important nutrients, such as protein and vitamin D.
Fish is also the world’s best source of omega-3 fatty acids, which are incredibly important for your body and brain.

Fish is high in important nutrients that most people don’t get enough of
Generally speaking, all types of fish are good for you.
They are high in many nutrients that most people aren’t getting enough of.
This includes high-quality protein, iodine and various vitamins and minerals.
However, some fish are better than others, and the fatty types of fish are considered the healthiest.
That’s because fatty fish (like salmon, trout, sardines, tuna and mackerel) are higher in fat-based nutrients.
This includes the fat-soluble vitamin D, a nutrient that most people are deficient in. It functions like a steroid hormone in the body.
Fatty fish are also much higher in omega-3 fatty acids. These fatty acids are crucial for your body and brain to function optimally, and are strongly linked to reduced risk of many diseases.

Fish may lower your risk of heart attacks and strokes
Heart attacks and strokes are the two most common causes of premature death in the world.
Fish is generally considered to be among the best foods you can eat for a healthy heart.
Not surprisingly, many large observational studies have shown that people who eat fish regularly seem to have a lower risk of heart attacks, strokes and death from heart disease.
In one study of more than 40,000 male health professionals in the U.S., those who regularly ate one or more servings of fish per week had a 15 percent lower risk of heart disease.
Researchers believe that the fatty types of fish are even more beneficial for heart health, because of their high amount of omega-3 fatty acids.

Fish contains nutrients that are crucial during development
Omega-3 fatty acids are absolutely essential for growth and development.
The omega-3 fatty acid docosahexaenoic acid (DHA) is especially important, because it accumulates in the developing brain and eye.
For this reason, it is often recommended that expecting and nursing mothers make sure to eat enough omega-3 fatty acids.
However, there is one caveat with recommending fish to expecting mothers. Some fish is high in mercury, which ironically is linked to brain developmental problems.
For this reason, pregnant women should only eat fish that are low on the food chain (salmon, sardines, trout, etc.), and no more than 12 ounces (340 grams) per week.
Pregnant women should also avoid raw and uncooked fish (including sushi), because it may contain microorganisms that can harm the fetus.

Fish may increase grey matter in the brain and protect it from age-related deterioration
One of the consequences of aging is that brain function often deteriorates (referred to as age-related cognitive decline).
This is normal in many cases, but then there are also serious neurodegenerative diseases like Alzheimer’s.
Interestingly, many observational studies have shown that people who eat more fish have slower rates of cognitive decline.
One mechanism could be related to grey matter in the brain. Grey matter is the major functional tissue in your brain, containing the neurons that process information, store memories and make you human.
Studies have shown that people who eat fish every week have more grey matter in the centers of the brain that regulate emotion and memory.

Fish consumption is linked to reduced risk of autoimmune diseases, including type 1 diabetes
Autoimmune disease occurs when the immune system mistakenly attacks and destroys healthy body tissues.
A key example is type 1 diabetes, which involves the immune system attacking the insulin-producing cells in the pancreas.
Several studies have found that omega-3 or fish oil consumption is linked to reduced risk of type 1 diabetes in children, as well as a form of autoimmune diabetes in adults.

The results are preliminary, but researchers believe that this may be caused by the omega-3 fatty acids and vitamin D in fish and fish oils.
Some believe that fish consumption may also lower the risk of rheumatoid arthritis and multiple sclerosis, but the current evidence is weak at best.

ethiopian-amharic-food-recipes-asa-fish-recipes-cooking-injera

ዓሣ – Steamed Baked Fish – Forno – Amharic Recipes

 

የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ – Tuna & Tomato Pasta Sauce

 

የተጠበሰ አሳ እና ሎሚ – Amharic Recipes – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

Recent Posts