Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

ከመፅሀፍ ቅዱስ ጊዜያት ጀምሮ ዴቶች ከፍተኛ የማዳን ባህሪያቶች እንዳላቸው ይታመን ነበር፤ ነገር ግን አሁን ሳይንስ የድሮ አባቶቻችን ስለምን ያወሩ እንደነበር በትክክል ያውቁ እንደነበር በማስተላለፍ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡
ዴቶች በተለየ ሁኔታ ያልቀረቡ እና ባልተለመደ ሁኔታ ወጣገባ በመሆናቸው፣ በቡናማ ውጫዊ ክፍላቸው ልዩ የሆኑ፣ የሚታኘኩ እና ጥሩ ቃና ያላቸው የሚያረኩ ናቸው፡፡ ከኤደን ገነት ጀምሮ ዴቶች ያለጥርጥር ተወዳጅ ሲሆኑ እንደ ድሩፕ ይቆጠራሉ፤ ምክንያቱም በመሀከላቸው አንድ ጉድጓድ ወይም ድንጋይ ይዘዋል፡፡
እነዚህን ትንንሽ ውበቶች የሰሩትን የዴት ዘንባባዎች ወደ ምዕራብ አሜሪካ የባህር ዳርቻዎች ያመጧቸው በመጀመርያዎቹ በ1700የስፔን ሚሽነሪዎች አማካኝነት ነው፡፡በሞሮኮ የተገኘው የየመድጆል ዴቶች በአሜሪካ ተዋውቆ የነበረው በ1927 ውስጥ 11 የተክሉ ቅርንጫፎች በኔቫዳ ማቆያ ውስጥ ለ ሰባት ዓመታት ተቀምጠው በነበረበት ወቅት ነበር፡፡ ያደጉት ዘጠኝ ተክሎች ወደ ደቡብ ካሊፎርኒያ በ1935 ውስጥ ተወስደው የነበረ ሲሆን የወጡት 24 ቅርንጫፎች በ1944 ውስጥ ተተክለው ነበር፡፡
በዴቶች ውስጥ ወዳሉት ማዕድናት፣ ቫይታሚኖች፣ እና ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ቁጥር ሲመጣ ብዙ አሉ ብሎ ለመናገር በቂ ናቸው፡፡ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በቀላሉ ስለሚፈጩ፣ ሰውነትዎ የሚሰጡትን አገልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም ያስችልዎታል፡፡
በዴቶች ውስጥ ያለው የምግብ አሰር ቆሻሻን በአንጀታችሁ በኩል በቀላሉ ለማስወገድ የሚረዳ ሲሆን ከካንሰር አምጪ ኬሚካሎችን ከያዙት ንጥረ ነገሮች ጋር በመዋሀድ የመጥፎ ኮሌስትሮል (ኤልዲኤል) መመጠጥን ለመከላከል ይረዳል፡፡ በቀይ የደም ህዋሳት ውስጥ የሂሞግሎቢን ንጥረ ነገር የሆነው የብረት ይዘት መጠን በደም ውስጥ ያለውን የኦክስጅን መጠን ይወስናል፡፡ ኤሌክትሮላይት የሆነው ፖታሲየም የልብ ምት መጠንን እና የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡ በዴቶች ውስጥ ያለው ቫይታሚን-ቢ፣ ለምሳሌ፣ ካሮቲኖች፣ ሊውቲን እና ዚኣክሳንቲን ትክክለኛውን ብርሀን የመለየት ስራዎችን ለማስቀጠል ሬቲና ወደሚባለው የአይን ክፍል በመምጠጥ እና ጡንቻዎችን ከመጥፋት ይከላከላል፡፡
ሌላ ይፈልጋሉ? ቫይታሚን ኤ እና ኬ ይዘዋል፡፡ ቫይታሚን ኤ አይንን የሚከላከል ሲሆን ጤናማ ቆዳን እና የሽፋን አሙለጭላጭ ፈሳሽን እና ሳምባዎችን እና አፍን በካንሰር ከመያዛቸው ይጠብቃል፡፡ ታኒንስ፣ ፍሌቮኖይዶች እና ፖሊፌኖሊክ አንቲኦክሲዳንቶች በሽታን እና ማቃጠልን የሚዋጉ እንዲሁም በብዛት መድማትን (ፀረ ሂሞሪዬጅ) እና ከፍተኛ መድማትን ለመከላከል ይረዳል፡፡ ቫይታሚን ኬ ደምን የሚያረጋ እና አጥንቶችዎ ስራዎችን እንዲሰሩ ይረዳቸዋል፡፡
ኮፐር፣ ማግኔዢየም፣ ቫይታሚን ቢ6 (ፓይሪዶክሲን)፣ ኒያሲን፣ ፓንቶቴኒክ አሲድ እና ሪቦቭላቪን በዴቶች ውስጥ ያሉ እና የራሳቸው የሆነ የመከላከል እና የመፈወስ ስራዎችን ይሰራል፡፡
በአንድ ላይ፣ እነዚህ ነገሮች የሰውነትዎ አካል ካርቦሀይድሬቶችን፣ ፕሮቲን እና ቅባቶችን ለማብላላት ይረዳሉ፡፡ ለማመጣጠን ዴቶችን መመገብ ለብዙ የጤና ጠቀሜታዎች፣ እንደ በቆሻሻ ነገሮች ህዋሳትን ከመጥፋት ለመከላከል፣ ስትሮክን፣ የኮሮናሪ ልብ በሽታን፣ የኮለን፣ የፕሮስቴት፣ የጡት፣ የኢንዶሜትሪያል፣ የሳንባ እና የጣፊያን ካንሰሮች መፈጠርን እንዲከላከል ለመርዳት አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይችላል፡፡
አቅምን ይጨምራል፡ ዴቶች ከፍተኛ የተፈጥሮ ስኳሮችን እንደ ግሉኮስ፣ ፍሩክቶስ እና ሱክሮስ የያዘ ነው፡፡ ስለዚህ የአቅም ማነስ ሲከሰት ትክክለኛ ምግቦች ናቸው፡፡ በዓለም ላይ ያሉ ብዙ ሰዎች ድካም እና ቀርፋፋነት ሲሰማቸው ለከሰዓት በኋላ ምግብነት ዴቶችን ይጠቀማሉ፡፡
የሆድ ካንሰር፡ ምርምር እንደሚጠቁመው ዴቶች የሆድ ካንሰር አደጋን እና ተፅዕኖን ለመቀነስ ትክክለኛ መንገድ ነው፡፡ ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች ጠቃሚ አቅምን እንደመጨመርያ የሚያገለግል ሲሆን፣ በአንዳንድ አጋጣሚዎች ከባህላዊ ህክምናዎች የተሻሉ እና ተፈጥሯዊ በመሆናቸው በሰዎች አካል ላይ ምንም አይነት አሉታዊ የጎንዮሽ ጉዳት የላቸውም፡፡ በፍጥነት እና በቀላሉ ሊፈጩ የሚችሉ ስለሆነ በፍጥነት አቅምን የሚጨምሩ ናቸው፡፡
ምንም እንኳን ዴቶች ብዙ ንጥረነገሮችን የያዙ ቢሆንም በሚመረጡበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል፣ ምክንያቱም የላይኛው ክፍላቸው በጣም የሚያጣብቅ እና ብዙውን ጊዜ ንፁህ ያልሆኑ ነገሮችን ሊስቡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የተፈበረኩ እና በትክክል የታሸጉ ዴቶችን ብቻ መጠቀም ይገባዎታል፡፡ ከመመገብዎ በፊትም በደንብ ማጠብዎን ያረጋግጡ፣ ይህም በላይኛው ክፍል ላይ ያሉ ንፁህ ያልሆኑ ነገሮችን ለማስወገድ ይረዳል፡፡

ethiopian-amharic-food-blog-health-dates-injera-recipes


ethiopian-amharic-food-recipes-dates-injera-blog-shiro

Since biblical times, dates were believed to possess profound healing properties, but only now is science catching up to confirm our distant ancestors knew exactly what they were talking about.

While dates don’t appear to be particularly special with their oddly wrinkled, brown exterior, they’re satisfyingly chewy and flavorful. Undoubtedly a favorite since the Garden of Eden, dates are considered a drupe because they contain a single pit or stone at the center.
Date palms, which produce these little beauties, were brought to America’s Western coast by Spanish missionaries in the late 1700s. Medjool dates, which originated in Morocco, were introduced in the U.S. in 1927 when 11 shoots were placed in quarantine in Nevada for seven years. The nine plants that survived were taken to Southern California in 1935, where 24 offshoots were planted in 1944.

When it comes to the number of minerals, vitamins, and health-benefiting phytonutrients in dates, suffice it to say there are a lot of them. First and foremost, they’re easily digested, allowing your body to make full use of their goodness.
Dietary fiber in dates helps to move waste smoothly through your colon and helps prevent LDL (bad) cholesterol absorption by binding with substances containing cancer-causing chemicals. The iron content, a component of hemoglobin in red blood cells, determines the balance of oxygen in the blood. Potassium, an electrolyte, helps control your heart rate and blood pressure. B-vitamins contained in dates, such as the carotenes lutein and zeaxanthin, absorb into the retina to maintain optimal light-filtering functions and protect against macular degeneration.
Want more? They contain vitamins A and K. Vitamin A protects the eyes, maintains healthy skin and mucus membranes, and even protects the lungs and mouth from developing cancer. Tannins, which are flavonoids as well as polyphenolic antioxidants, fight infection and inflammation and help prevent excessive bleeding (anti-hemorrhagic). Vitamin K is a blood coagulant that also helps metabolize your bones.
Copper, magnesium, manganese, vitamin B6 (pyridoxine), niacin, pantothenic acid, and riboflavin are also present in dates and provide their own unique preventive and healing functions.
Together, these cofactors help your body metabolize carbohydrates, protein, and fats. Eating dates in moderation can contribute to many health benefits, such as protecting against damage to cells from free radicals, helping preventing a stroke, coronary heart disease and the development of colon, prostate, breast, endometrial, lung, and pancreatic cancers.
Energy Booster: Dates are high in natural sugars like glucose, fructose, and sucrose. Therefore, they are the perfect snack for an immediate burst of energy. Many people around the world use dates for a quick afternoon snack when they are feeling lethargic or sluggish.

Abdominal Cancer: Research has pointed towards dates being a legitimate way to reduce the risk and impact of abdominal cancer. They work as a useful tonic for all age groups, and in some cases, they work better than traditional medicines, and are natural, so they don’t have any negative side effects on the human body. They can be quickly and easily digested for a quick boost of energy.
Although dates carry tremendous nutritional values, great care should be taken in their selection because their surface is very sticky, which often attracts various impurities. Therefore, you should only consume dates that are processed and packaged properly. Also, make sure to wash them thoroughly before you eat them, as this will help remove the impurities present on the surface.

Recent Posts