Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

ሜንቶች ጠንካራ፣ ከ 2 ዓመት በላይ ሊቆዩ የሚችሉ እና በፍጥነት የሚያድጉ በአውሮፓ እና እስያ ብቻ የሚገኙ ተክሎች ናቸው፡፡ በጣም በብዙ ቦታዎች ካደጉት እና በጥቅም ላይ ከዋሉት አይነቶች ውስጥ ፔፐርሚንት አንዱ ሲሆን የስፔርሚንት ቅይጥ ነው፡፡ የውሀ ሚንት ተብሎም የሚጠራ ሚንት ሲሆን ከቤተሰቦቹ ተክሎች ይልቅ ጠንካራ ባህሪያቶች አሉት፡፡ የጥንት ግሪኮች እና ሮማዎች ከህመማቸው ለመፈወስ የሚንት ቅጠሎችን የሚጠቀሙ ሲሆን ለረጅም ጊዜ የምግብ ያለመፈጨት ችግርን ለማስወገድ በተፈጥሮ ህክምና ውስጥ ሚንት በጥቅም ላይ ውሏል፡፡ በዘመናዊ የሳይንስ ጥናት የሚንት የተለያዩ እምቅ የጤና ጠቀሜታዎች ተገኝተዋል፡፡

አደገኛ የአንጀት በሽታ 

የሚንት ቅጠሎች የምግብ መፈጨትን ለማገዝ ይጠቅማሉ፡፡ እንደ ናቹሮፓዝ “የኢንሳይክሎፒዲያ ፈዋሽ ምግቦች” ፀሀፊ ሚካኤል ቲ. ሙሬይ የፔፐርሚንት የዘይት ቅጠል ጠንካራውን የተፈጨ ምግብ ማስተላለፊያ ግድግዳን በማለስለስ፣ መኮማተርን እና ቃርን በማስታገስ የምግብ መፈጨትን ችግር ያስወግዳል፡፡ በ ግንቦት 2010 ውስጥ “በምግብ መፈጨት እና ሳይንሶች” የመፅሄት ጉዳይ ላይ የታተመው የድጋሚ አይነስውርነት ጥናት እንዳገኘው በኬሚካል ንጣፍ የተሸፈነው የፔፐርሚንት ዘይት በከፍተኛ ሁኔታ የሆድ ህመምን የሚቀንስ እና የአደገኛ የአንጀት በሽታ ህመምተኞች የኑሮ ሁኔታን ያሻሽላል፡፡ ታካሚዎች በቀን ሦስት ጊዜ ለስምንት ሳምንታት አንድ የሚንት አጋዥ ኪኒን ወስደዋል፡፡

ፀረ ካንሰር

ሚንት በውስጡ ከያዛቸው ንጥረነገሮች ውስጥ በፔሪላይል አልኮል ባህርያቱ የፀረ ካንሰር ጠቀሜታዎችን ሊሰጥ ይችላል፡፡ በነሀሴ 2012  “በስነህይወት ኬሚካል” መፅሄት ጉዳይ ላይ በታተመው የህዋሶች ቡድን (ቲሹ) ማባዣ ጥናት ላይ እንደተገኘው የፔሪላይል አልኮል የዲኤንኤ አወቃቀርን በማበላሸት የወንድ አባላዘር ካንሰር ህዋስ እድገትን እና መባዛትን ሊከላከል ይችላል፡፡ በነሀሴ 2012 “የወቅቱ የካንሰር መድሀኒት ትኩረቶች” መፅሄት ጉዳይ ላይ እንደታተመው ንጥረ ነገሩ ከጉበት ካንሰር መከላከልን ሊረዳ ይችላል፡፡   ተመራማሪዎች እንዳመነጩት ፅንሰ ሀሳብ ይህ እና እንደ ካሮቲኖይዶች እና ሬቲኖይዶች ተመሳሳይ ንጥረነገሮች በጉበት ውስጥ ካንሰር የሚያመጡ ነገሮች ድርጊትን ሊገቱ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ጅማሪ ውጤቶችን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ጥናቶች ያስፈልጋሉ፡፡

አለርጂዎች 

ሚንት ከፍተኛ መጠን ያለው ሮዝማኒሪክ አሲድ ማለትም በሰውነት ውስጥ ያሉ ቆሻሻ ነገሮችን የሚያጠፋው እና ሲኦኤክስ – 1 እና ሲኦኤክስ – 2 ኢንዛይሞችን በመከልከል የአለርጂ ምልክቶችን የሚቀንሰው አንቲኦክሲደንትን የያዘ ነው፡፡ በ 2004 “በስነህይወት ጉዳዮች” መፅሄት ጉዳይ ላይ በታተመው  ጥናት ላይ እንደተገኘው በቀን 50 ሚሊ ግራሞች የሮዝማኒሪክ አሲድ ለ21 ቀናት መውሰድ ኢዎሲኖፊሊስ የተባሉት ከአለርጂ ጋር የተያያዙት ነጭ የደም ሴሎችን እና የሰውነት መቆጣትን የሚያመጡ ሞለኪዩሎችን መጠን የሚቀንስ ሲሆን በከፍተኛ ሁኔታ የአለርጂ ምልክቶችንም ይቀንሳል፡፡ የላቦራቶሪ  የእንስሳት ክፍል ጥናት ውስጥ ወቅቱን የጠበቀ የሮዝማኒሪክ አሲድን ማድረግ የቆዳ ሰውነት መቆጣትን በ አምስት ሰዓታት ውስጥ ይቀንሳል፡፡ ተመራማሪዎች እንዳረጋገጡት ሮዝማኒሪክ አሲድ ፀረ የሰውነት መቆጣት እና አንቲኦክሲደንት ውጤታማነቱ ወቅታዊ አለርጂዎችን ለማከም ጠቀሜታዎችን ሊሰጥ ይቸችላል፡፡

ካንዲዳ

በ መጋቢት 2012 “በህክምና ምግቦች መፅሄት” ላይ እንደታተመው ጥናት ሚንት ካንዲዲያሲስ ለተባሉት የሻጋታ ተላላፊ በሽታዎች የሚጠቅመውን የህኪምና ውጤታማነት ሊጨምር ይችላል፡፡ በሙከራ ቱቦ ጥናት ውስጥ ከሚንት የተሰራ ንጥረ ነገር ከሜትሮኒዳዞል ፀረ ፈንገስ መድሀኒት ጋር በጋራ ጥቅም ላይ ሲውል የብዙ ካንዲዳ ዝርያዎች ላይ የጋራ ስራዎች ውጤታማነት አሳይቷል፡፡ እነዚህ ጅማሪ ውጤቶችን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ጥናቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ሲኦኤክስ የጤና ህክምና ማዕከል እንዳሳወቁት በሙከራ ቱቦ ጥናት ውስጥ የፔፐርሚንት ዘይት በካንዲዳ ላይ ያሳየው ውጤታማነት ለሰዎች ጠቃሚቱን ለማረጋገጥ ምንም አይነት የህክምና ሙከራዎች አልተከናወኑም፡፡


ethiopian-food-blog-mint-nana-health-diet-amharic-recipes-detox

Mints are hardy, rapidly growing perennial plants native to Europe and Asia. Peppermint, one of the most widely grown and used forms, is a hybrid of spearmint. It is also a type of mint called water mint and has stronger properties than either of its parent plants. Ancient Greeks and Romans used mint leaves to relieve pain, and mint has been used in natural medicine to alleviate indigestion for nearly as long. Modern scientific studies have uncovered a variety of potential health benefits for mint.

Irritable Bowel Syndrome

Mint leaves are widely used as a digestive aid. Peppermint leaf oil relaxes the muscular lining of the digestive tract, relieving cramps and gas and alleviating indigestion, according to naturopath Michael T. Murray, author of “The Encyclopedia of Healing Foods.” A double-blind study published in the May 2010 issue of the journal “Digestive Diseases and Sciences” found that enteric-coated peppermint oil significantly reduced abdominal pain and improved the quality of life for patients with irritable bowel syndrome. Participants took one capsule of the mint supplement three times per day for eight weeks.

Anticancer

Mint may offer anticancer benefits by virtue of its peryllyl alcohol, one of its constituent compounds. A tissue culture study published in the August 2012 issue of the journal “Biochimie” found that peryllyl alcohol may inhibit prostate cancer cell growth and reproduction by destabilizing its DNA structure. The compound may also help prevent liver cancer, according to a study published in the August 2012 issue of the journal “Current Cancer Drug Targets.” Researchers theorize that this and similar compounds, including carotenoids and retinoids, may act by blocking the action of cancer-causing substances in the liver. Further studies are needed to confirm these preliminary results.

Allergies

Mint contains high levels of rosmarinic acid, an antioxidant that quenches free radicals and reduces allergy symptoms by inhibiting COX-1 and COX-2 enzymes. A study published in the 2004 issue of the journal “Biofactors” found that 50 milligrams of rosmarinic acid per day for 21 days reduced levels of allergy-related white blood cells, called eosinophils, and inflammatory molecules and decreased allergy symptoms significantly. In a laboratory animal section of the study, topical application of rosmarinic acid reduced skin inflammation within five hours. Researchers concluded that rosmarinic acid may offer benefits for the treatment of seasonal allergies due to its anti-inflammatory and antioxidant effects.

Candida

Mint may increase the effectiveness of medications used for yeast infections, also known as candidiasis, according to a study published in the March 2012 issue of the “Journal of Medicinal Food.” In the test tube study, mint extract showed a synergistic effect against several species of candida when used together with the antifungal drug metronidazole. Further studies are needed to confirm these preliminary studies. CoxHealth Medical Centers notes that while peppermint oil shows some effectiveness against candida in test tube studies, no clinical trials have been conducted to verify its usefulness in humans.

Recent Posts