How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

በጣሊያን የምግብ አሰራር ውስጥ ተዘውታሪ ምግብ እና የሆኑ ብዙ የተለያዩ የፓስታ አይነቶች አሉ፡፡

በተለየ ሁኔታ አንዳንድ የፓስታ አይነቶች አካባቢያዊ የሆኑ እና በሰፊው የማይታወቁ ሲሆኑ፣ አንዳንድ አይነቶች የተለያዩ ስሞች በተለያዩ ቋንቋዎች ወይም አንዳንድ ጊዜ ተመሳሳይ ቋንቋዎች ሊኖራቸው ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፣ የሚቆረጥ ሩቴሌ በጣሊያን ደግሞ ሩቴ የሚባል ሲሆን በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ዋገንዊል ይባላል፡፡ አምራቾች እና አብሳዮች ብዙውን ጊዜ አዲስ የፓስታ ቅርፆችን ይሰራሉ፤ ወይም በገበያው ምክንያት ለድሮዎቹ ቅርፆቹ አዲስ ስሞች ሊወጡ ይችላሉ፡፡ ከዚህ  ቀጥሎ ያሉት ሁሉም አይነቶች ባይሆኑም አብዛኛዎቹ ፓስታዎች ከጥቂት ገለፃዎች ጋር ቀርበዋል፡፡

ረጅም ፓስታ

ባርቢና – ቀጭን ገመዶች ተጠቅልለው መረብ የሚሰሩ ናቸው፡፡

ቢጎሊ – ወፍራም ቱቦ ሲሆን ብዙውን ጊዜ የሚሰራው ከቦካ ስንዴ ወይም ከስንዴ ዱቄት ነው፡፡

ቡካቲኒ – ወፍራም ስፓጌቲ የሚመስል ፓስታ ሲሆን በመሀከሉ ቀዳዳ ያለው ነው፡፡

ካፔሊኒ -በጣም ቀጭኑ አይነት ረጅም ፓስታ ነው፡፡

ፌደሊኒ – በጣም ቀጭን ስፓጌቲ ነው፡፡

ፉሲሊ – ረጅም፣ ወፍራም፣ የቡሽ መክፈቻ ቅርፅ ያለው ፓስታ ሲሆን ድፍን ወይም ቀዳዳ ያለው ሊሆን ይችላል፡፡ ቀዳዳ ያለው ፉሲሊ ፉሲሊ ቡካቲ በመባልም ይታወቃል፡፡

ማኬሮኒ አላሞ ሊናራ – በጣም ወፍራም፣ ረጅም እና ትኩስ በእጅ የሚጎተት ፓስታ ነው፡፡ በተለየ ሁኔታ በአብሩዞ አካባቢ ይገኛል፡፡

ፒኪ – በጣም ወፍራም፣ ረጅም እና በእጅ የሚጠቀለል ፓስታ ነው፡፡ የተገኘውም በሴና አውራጃ ቱስካኒ ውስጥ ሲሆን በሞንታልኪኖ አካባቢ ፒንቺ በመባልም ይታወቃል፡፡

ስፓጌቲ – ረጅም፣ ቀጭን ሲሊንደሪካል የሆነ ከጣልያን የተገኘ ፓስታ ነው፡፡ ስፓጌቲ የሚሰራው ከሴሞሊና ወይም ከዱቄት እና ውሀ ነው፡፡

ስፓጌቶኒ – በጣም ወፍራም እና በጣም ረጅም ስፓጌቲ ነው፡፡

ሪባን – የተቆረጠ ፓስታ

ባቬቲ – የታግሊያቴሌ ጠባቡ ስሪት ነው፡፡

ፌቱሲን – በግምት 6.5 ሚሊ ሜትር ስፋት ያለው የሪባን ፓስታ ነው፡፡

ላሳኝ – በጣም ሰፊ ሆኖ ብዙውን ጊዜ መሀሉ ቀዳዳ የሆኑ ጠርዞች አሉት፡፡

ሊንጉይን – ዝርግ ስፓጌቲ ነው

ማፋልድ -አጭር አራት ማዕዘን ሪባኖች ያሉት ነው

ፓፓርዴሌ – ወፍራም ዝርግ ሪባን ነው፡፡

ታግሊያቴሌ – በአጠቃላይ ከፌቱሲን የጠበበ ሪባን ነው፡፡

በአጭሩ የተቆረጠ ያፈተለከ ፓስታ

ካላማራታ – ሰፊ የቀለበት ቅርፅ ያለው ፓስታ ነው፡፡

ካኖሌኒ -ትልቅ ሊሞላ የሚችል ሲሊንደሪካል (ቱቦ) ፓስታ ሲሆን በአጠቃላይ በወጥ በመሙላት እና በመሸፈን ተሰርቶ የሚቀርብ ነው፡፡

ካቫታፒ – የቡሽ መክፈቻ ቅርፅ ያለው ፓስታ ነው፡፡

ዲታሊኒ – አጭር ቱቦዎች ያሉትነው፡፡

ኤሊኮይዳሊ – በትንሹ ወጣ ገባ ቅርፅ እንዲኖረው የተደረገ ቱቦ ያለው ፓስታ ሲሆን ወጣ ገባ ቅርፁም በሪጋቶኒ ላይ ካለው የቡሽ መክፈቻ በተቃራኒው ነው፡፡

ገሜሊ – ባለ አንድ ኤስ- ቅርፅ ገመድ ያለው ፓስታ ሲሆን ላላ ተደርጎ የተጠቀለለ ጥምዝ ነው፡፡

ማካሮኒ – የተጣመሙ ቱቦዎች ሲሆኑ ቀጥ ያሉም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ፓኬሪ -ትልቅ ቱቦ የሆነ ፓስታ ሲሆን ከላይ ከሚቀመጠው ሱጎ ወይም ከተለያዩ አይነቶች ጋር ሊቀርብ ይችላል፡፡

ፔኔ -መሀከለኛ ርዝመት ያላቸው ቱቦዎች በሁለቱ መጨረሻዎች በሰያፍ መስመር የሚቆረጡ ጉብታዎች ናቸው፡፡

ሪጋቶኒ – ከመሀከለኛ እስከ ትልቅ ቱቦዎች ከአራቱም ማዕዘን እኩል ሆነው የሚቆረጡ ሲሆኑ አንዳንድ ጊዜ በትንሹ የታጠፉ ናቸው፡፡

ያጌጠ አቆራረጦች

ቢሲክሌቴ -የባይስክል ቅርፅ ያለው ፓስታ ነው፡፡

ካምፓኔሌ -ዝርግ የሆነ የደወል ቅርፅ ያለው ሲሆን በአንዱ የመጨረሻ ጠርዝ በኩል ያጌጠ ነው፡፡

ካፑንቲ -አጭር ወደ ውጭ የጎበጠ ሞላላ ሲሆን ባዶ የተከፈተ የአተር ሽፋን የሚመስል ነው፡፡

ኮንቺግሌ -የባህር እንስሳት ሽፋን ቅርፅ ያለው ነው፡፡

ፋርፋሌ -ጎብጦ የታሰረ የቢራቢሮ ቅርፅ ያለው ነው፡፡

ጂግሊ -ከወደ አፉ ሰፋ ያለ እና የአበባ ቅርፅ ያለው ነው፡፡

ኦርኪዬቴ – የጎድጓዳ ሳህን ወይም የጆሮ ቅርፅ ያለው ፓስታ ነው፡፡

ethiopian-pasta-recipe-food-blog-lasagne-macaroni


There are many different types of pasta, a staple dish of Italian cuisine.

Some pasta varieties are uniquely regional and not widely known; some types may have different names in different languages, or sometimes in the same language. For example, the cut rotelle is also called ruote in Italy and wagon wheels in the United States. Manufacturers and cooks often invent new shapes of pasta; or may invent new names for old shapes for marketing reasons. Below are many but not all types of pasta with a short description.

Long pasta

Barbina – Thin strands often coiled into nests.

Bigoli – Thick tubes, often made of buckwheat or wholewheat flour.

Bucatini – A thick spaghetti-like pasta with a hole running through the center.

Capellini – The thinnest type of long pasta.

Fedelini – A very thin spaghetti.

Fusilli – Long, thick, corkscrew-shaped pasta that may be solid or hollow. Hollow fusilli are also called fusilli bucati.

Maccheroni alla molinara – Very thick, long, fresh hand-pulled pasta. Typical for the Abruzzo region.

Pici – Very thick, long, hand-rolled pasta. It originates in the province of Siena in Tuscany; in the Montalcino area it is also referred to as pinci.

Spaghetti – A long, thin, cylindrical pasta of Italian origin. Spaghetti is made of semolina or flour and water.

Spaghettoni – A spaghetti that is extra thick or extra long.

Ribbon-cut pasta

Bavette – Narrower version of tagliatelle.

Fettuccine – Ribbon of pasta approximately 6.5 millimeters wide.

Lasagne – Very wide pasta that often have fluted edges.

Linguine – Flattened spaghetti.

Mafalde – Short rectangular ribbons.

Pappardelle – Thick flat ribbon.

Tagliatelle – Ribbon, generally narrower than fettuccine.

Short-cut extruded pasta

Calamarata – Wide ring shaped pasta.

Cannelloni – Large stuffable cylindrical (tube) pasta, generally served baked with a filling and covered by a sauce.

Cavatappi – Corkscrew-shaped macaroni.

Ditalini – Short tubes.

Elicoidali – Slightly ribbed tube pasta, the ribs are corked as opposed to those on rigatoni.

Gemelli – A single S-shaped strand of pasta twisted in a loose spiral.

Macaroni – Bent tubes. May also be straight.

Paccheri – Large tube pasta that may be prepared with a sauce atop them or stuffed with ingredients.

Penne – Medium length tubes with ridges, cut diagonally at both ends.

Rigatoni – Medium-Large tube with square-cut ends, sometimes slightly curved.

Decorative cuts

Biciclette – bicycle-shaped pasta.

Campanelle – Flattened bell-shaped pasta with a frilly edge on one end.

Capunti – Short convex ovals resembling an open empty pea pod.

Conchiglie – Seashell shaped.

Farfalle – Bow tie or butterfly shaped.

Gigli – Cone or flower shaped.

Orecchiette – Bowl- or ear-shaped pasta.

ethiopian-pasta-recipe-spaghetti-macaroni-amharic-blog

የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ – Tuna & Tomato Pasta Sauce

የጣልያን ስፓጌቲ ቦሎኝዝ – SPAGHETTI BOLONGSE – Amharic

Zucchini Pasta Amharic Recipe – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ – Courgette Kusa

ስፒናት ፓስታ – Spinach Pasta Recipe – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

እንቁላል ፓስታ ሰላጣ – Egg Pasta Salad – Amharic – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

ፓስታ ማብሰል እንዴት ነው – Amharic Recipes – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

LASAGNE – Lasagna – ላዛኛ – Amharic የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

Recent Posts