The Pure Natural Magic of Aloe Vera / የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር

The Pure Natural Magic of Aloe Vera / የንፁህ ተፈጥሯዊ እሬት ተዓምር

የተለያዩ የተፈጥሮ የውበት ምርቶችን ይመልከቱ እና በአብዛኛው ምርቶች ውስጥ አንድ የተለመደ ግብዓት ሲያዩ ይደነቃሉ፡፡ ግብዓቱ እሬት ሲሆን በአብዛኛው የዓለም ክፍል ውስጥ በጓሮ አትክልቶች ውስጥ የተለመደ ተክል ነው፡፡ እሬት በጣም ብዙ የህምና ባህርያቶች ያሉት ሲሆን የጥንት ግብፃውያን ህያው ተክል ብለው ይጠሩታል፡፡ ዛሬም እንኳን ቢሆን በውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ በጣም በሰፊው እና በተስፋ ሁኔታ እሬት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡… Read Post >>

Homemade Avocado Face Masks – How to make them / በቤት ውስጥ የሚሰሩ የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎች- እንዴት እንደሚሰሩ

Homemade Avocado Face Masks – How to make them / በቤት ውስጥ የሚሰሩ የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎች- እንዴት እንደሚሰሩ

የአቮካዶ የፊት መዋቢያዎችለቆዳዎ አስደናቂ የውበት ምንጭ ናቸው፡፡ ፍራፍሬው ብዙ ማዕድናትን እንደ ብረት፣ ፖታሲየም፣ ካልሺየም፣ ሶዲየም፣ መዳብ፣ ማግኔዢየም ወ.ዘ.ተ የያዙ ናቸው፡፡ ቪታሚን ኤ፣ ኢ፣ ቢ እና ኬንም የያዙ ናቸው፡፡ የዚህ የተለየ ውህድ ውጤት የአቮካዶ የፊት መዋቢያ የላይኛውን ቆዳ በመዝለቅ የታችኛው ክፍል የሚደርስ ሲሆን በደረቅ ቆዳ ላይ የመለጠጥ ባህሪን ይሰጣል፡፡ በቤት ውስጥ የሚሰራው የአቮካዶ የፊት መዋቢያ ከተፈጥሮ… Read Post >>

Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Dates – የዴቶች የጤና ጥቅሞች

ከመፅሀፍ ቅዱስ ጊዜያት ጀምሮ ዴቶች ከፍተኛ የማዳን ባህሪያቶች እንዳላቸው ይታመን ነበር፤ ነገር ግን አሁን ሳይንስ የድሮ አባቶቻችን ስለምን ያወሩ እንደነበር በትክክል ያውቁ እንደነበር በማስተላለፍ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ዴቶች በተለየ ሁኔታ ያልቀረቡ እና ባልተለመደ ሁኔታ ወጣገባ በመሆናቸው፣ በቡናማ ውጫዊ ክፍላቸው ልዩ የሆኑ፣ የሚታኘኩ እና ጥሩ ቃና ያላቸው የሚያረኩ ናቸው፡፡ ከኤደን ገነት ጀምሮ ዴቶች ያለጥርጥር ተወዳጅ ሲሆኑ እንደ… Read Post >>

Cheese:  How many Types do you think there are? – ፎርማጆ: ስንት አይነት አሉ ብለው ያስባሉ?

Cheese:  How many Types do you think there are? – ፎርማጆ: ስንት አይነት አሉ ብለው ያስባሉ?

በዚህ ብሎግ ስለ ፎርማጆ አይነቶች እናያለን፡፡ በአለም ላይ ያሉ እያንዳንዱ ሀገር የራሱ የሆነ ፎርማጆ አለው፡፡ ልክ እንደ እኛ ኢትዮጵያውያን ለስላሳው አይብ፡፡ ይህ የጎጆ አይብን በጣም የሚመስል ወይም ሪኮታ ሲሆን በእርግጥ የሁለቱ ድብልቅ ነው፡፡ ቼዳር ፎርማጆ ከሞዛሬላ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ እና ጥቅም ላይ የሚውል ፎርማጆ ነው፡፡ ሁለቱም የተለያዩ የትክክለኛነት ደረጃዎች አላቸው፡፡ ለምሳሌ ቼዳር ፎርማጆ… Read Post >>

Mexican food – የሜክሲኮ ምግብ

Mexican food – የሜክሲኮ ምግብ

የሜክሲካኖች ምግብ ቅመማ ቅመም ያለበት ሲሆን የሚያስደስት እና በቃና የተሞላ ነው፡፡ የአሜሪካን ቴክስ ሜክስ የፈጣን ምግብ ቦታዎች፣ በእርግጥ ብዙ ቢሆኑም፣ በሜክሲኮ ውስጥ በትክክል የሚበላውን የሚወክሉ አይደሉም፡፡ ስለ ሜክሲካኖች ምግብ ጥቂት መረጃ ከዚህ በታች ቀርበዋል፡፡ ለአንድ ሺህ አመታት በሜክሲካኖች አመጋገብ ውስጥ በቆሎ መሰረታዊ ነገር ነው፡፡ በሁሉም አይነት ምግብ ውስጥ ሊገኝ የሚችል ሲሆን በተለምዶ በቶርቲላ (በሚጋገር ዳቦ)… Read Post >>

How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

How many types of Pasta do you know? – ስንት የፓስታ አይነቶችን ያውቃሉ?

በጣሊያን የምግብ አሰራር ውስጥ ተዘውታሪ ምግብ እና የሆኑ ብዙ የተለያዩ የፓስታ አይነቶች አሉ፡፡ በተለየ ሁኔታ አንዳንድ የፓስታ አይነቶች አካባቢያዊ የሆኑ እና በሰፊው የማይታወቁ ሲሆኑ፣ አንዳንድ አይነቶች የተለያዩ ስሞች በተለያዩ ቋንቋዎች ወይም አንዳንድ ጊዜ ተመሳሳይ ቋንቋዎች ሊኖራቸው ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፣ የሚቆረጥ ሩቴሌ በጣሊያን ደግሞ ሩቴ የሚባል ሲሆን በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ዋገንዊል ይባላል፡፡ አምራቾች እና አብሳዮች ብዙውን… Read Post >>

Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

የታይ ምግብ ምንድነው? በአለም ላይ ያለ ማንኛውም ሀገር የራሱ የሆነ የምግብ መግለጫ አለው፡፡ ይህም ባህልን፣ አካባቢን፣ ብልሀትን እና እሴቶችን የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ ታይላንድ በሚመጣበት ጊዜ፣ እነዚህ ቃላት፡ ክብደት፣ የዝርዝሩ ትኩረት፣ ሻካራነት፣ ከለር፣ ጣዕም እና የይዘቶቹን አጠቃቀም ከህክምና ጠቀሜታቸው እንደዚሁም ጥሩ ቃና ወደ አዕምሮ ይመጣሉ፡፡ የታይ ምግብ በአለምዓቀፍ የታወቀ ነው፡፡  የሚያቃጥለውም ሆነ በአንፃራዊነት የማያቃጥለው ቃርያ ውህደት… Read Post >>

Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

ድንች ሶላነም ቱበሮሰም የሚባል የስር አትክልት ነው፡፡ ትንሽ ተክል ሲሆን ትላልቅ ቅጠሎች አሉት፡፡ በሰዎች የሚበላው የድንች ክፍል በመሬት ስር የሚያድገው ቲዩበር ነው፡፡ ድንች በውስጡ ብዙ ስታርች እና ካርቦሀይድሬቶችን የያዘ ነው፡፡ ድንች በተለምዶ ፈዘዝ ያለ ቡናማ ወይም ቢጫ ቆዳ እና ውስጡ ነጭ ወይም ቢጫ ነው፡፡ ድንች ላዩ ፈዛዛ ከሆነ ውስጡ ወደ አረንጓዴ ይቀየር እና መርዛማ ይሆናል፡፡… Read Post >>

Italian food: The food of Italy – የጣሊያን ምግብ

Italian food: The food of Italy – የጣሊያን ምግብ

የጣሊያን ምግብ ከፒዛ እና ስፓጌቲ የበለጠ ነው፡፡ በቤትዎ ሊሞክሯቸው የሚችሏቸው ሰፊ መጠን ያላቸው ይዘቶች፣ ቃናዎች እና ምግቦች አሉ፡፡ የጣሊያን ምግብ (የኢጣሊያ፡ ኩቺና ኢታሊያና [kuˈtʃiːna itaˈljaːna]) ስራቸው ወደ ድሮ ዘመን የተዘረጋ በክፍለ ዘመናት ውስጥ በማህበረሰብ እና ፖለቲካ ለውጦች ያደገ ነው፡፡ የጣሊያን ምግብ የሚታወቀው በቀላልነቱ፣ ከአራት እስከ ስምንት ባሉ ይዘቶች ብዙ አይነት ምግቦች መኖራቸው ነው፡፡ የጣሊያን ምግብ… Read Post >>

Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

Why you should be eating more Fish – ብዙ አሳ መመገብ ለምን ይኖርብዎታል

አሳ በፕላኔታችን ላይ ጤናማው ምግብ ነው፡፡ በአስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ለምሳሌ በፕሮቲን እና ቪታሚን ዲ የተሞላ ነው፡፡ አሳ በዓለም በማይታመን ሁኔታ ለሰውነትዎ እና ጭንቅላትዎ አስፈላጊ የሆነው ኦሜጋ -3 ቅባታማ አሲዶች ምርጥ ምንጭ ነው፡፡ አሳ ብዙ ሰዎች በበቂ ሁኔታ የማያገኙትን አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች በከፍተኛ ሁኔታ የያዘ ነው፡፡ በአጠቃላይ ንግግር ሁሉም አይነት አሳዎች ለእርስዎ በጣም ጥሩ ናቸው፡፡ አሳዎች… Read Post >>

Chinese Food – የቻይና ምግብ

Chinese Food – የቻይና ምግብ

ቻይና በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ምግቦች አንዷ በመሆኗ ትኮራለች፡፡ የቻይና ምግብ በአለም ላይ የታወቀ ሲሆን በውጭ ሀገር በቻይና ምግብ ቤቶች ብቻ የሚመገቡ ከሆነ በሚያስደንቅ የይዘት መጠኑ እና አይነቱ ሊነዝርዎት ይችላል፡፡ የቻይና ምግብ የማይለካ ጣፋጭነት እና አስደናቂ ምግብ ነው፡፡ ቻይናዎች መብላት የሚወዱ እና የቻይና ምግብ  ብዙ አይነት ይዘት ያላቸውን የሚያካትት ሲሆን (ምንም እንኳን ትንሽ የተጋነነ ቢሆንም)… Read Post >>

The Natural Power of Turmeric – የእርድ የተፈጥሮ ሀይል

The Natural Power of Turmeric – የእርድ የተፈጥሮ ሀይል

እርድ የሚያቃጥል፣ ሞቃታማ እና መራራ ቃና እና በትንሹ ብርቱካን እና ዝንጅብል እንደሚሰጡት ለስለስ ያለ ሽታ ያለው ሲሆን ማጣፈጫን ለመስራት ከሚጠቅሙ በጣም ታዋቂ ቅመማቅመሞች አንዱ እና ለሰናፍጭ ነጣ ያለ ከለር የሚሰጥ ነው፡፡ እርድ ኩርኩማ ሎንጋ ከተባለው ተክል ስር የሚመጣ ሲሆን ጠንካራ ቡናማ ቆዳ እና ጥልቅ የሆነ ብርቱካናማ ስጋ ያለው ነው፡፡ እርድ በሁለቱም በቻይናውያን እና ህንዳውያን ለረጅም… Read Post >>

10 Health Benefits from Eating Tomatoes – ቲማቲምን ከመመገብ የሚገኙ 10 የጤና ጥቅሞች

10 Health Benefits from Eating Tomatoes – ቲማቲምን ከመመገብ የሚገኙ 10 የጤና ጥቅሞች

ቲማቲምን መመገብ ከጥሩ ጣዕማቸው ሌላ፣ ለጤናችንም አስተዋጽኦ ያደርጋሉ:: ይበልጥ እንድንመገበው የሚያደርጉ 10 ምክንያቶች! ቲማቲም ለጤናችን ከፍተኛ ጥቅም ባላቸው ባህርያት የተሞላ ነው፣ ቲማቲም ለጤናዎ መሻሻል ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ለማወቅ ከፈለጉ ማንበብዎን ይቀጥሉ:: ቲማቲም በጣም ብዙ በሆኑ የጤና ጥቅሞች የተሞላ ነው:: በእርግጥም ደግሞ፣ ብቻቸውንም ሆነ እጅግ በተለያዩ አይነት የምግብ ዝግጅቶች ውስጥ ልንጠቀምበት እንችላለን:: ቲማቲምን ችላ ማለት… Read Post >>

8 Surprising Health Facts About Spinach – ስለ ቆስጣ 8 አስገራሚ የጤና እውነታወች

8 Surprising Health Facts About Spinach – ስለ ቆስጣ 8 አስገራሚ የጤና እውነታወች

በንጥረ ነገሮች የተሞላና ጣፋጭ ጣዕም ያለው ቆስጣ የክረምት ወቅት ልዩ ምግብ ነው:: ግን ለመመገብ የትኛው መንገድ ተመራጭ ነው? ስለዚህ አረንጓዴ ቅጠል አስገራሚ እውነታወች የሚከተለውን አንብቡ:: የቆስጣን ቀንበጥ ቅጠሎች መምረጥ የተሻለ ነው:: ቅጠሉ በተለቀ ቁጥር የገረጀፉና ለማላመጥ በሚያስቸግር መልኩ አውታር የበዛባቸው ይሆናሉ:: እንዲሁም ደግሞ፣ በቀጥታ ፀሀይ የሚያገኛቸው ቆስጣዎች ብርሀን በሌለው ቦታ ከተቀመጡት በተሻለ ሁኔታ የበለጠ ንጥረ… Read Post >>

Understanding Types of rice  – የሩዝ አይነቶችን መገንዘብ

Understanding Types of rice – የሩዝ አይነቶችን መገንዘብ

ሩዝ ሩዝ በአብዛኛው የምግብ ዝግጅት የምንጠቀምበት መሰረታዊ ምግብ እና በተለያዩ አይነት ዝርያወች የምናገኘው ነው ፣ ሩዝን ተጠቅመን በጣም ብዙ የተለያዩ አይነት ምግቦችን ማዘጋጀት እንችላለን:: ለምናዘጋጀው ምግብ ተመሳሳይ ዝርያ ያለውን ሩዝ ከመጠቀማችን በፊት ፣ ደግመን ደጋግመን ማሰብ ይኖርብናል:: ትክክለኛና ተገቢ ያልሆነውን የሩዝ ዝርያ መጠቀም በምግብ ዝግጅት ውጤቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል:: እያንዳንዱ የሩዝ ዝርያ ራሱን የቻለ… Read Post >>

Olive Oil Health Benefits and Nutrition – የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች እና ንጥረ ነገር

Olive Oil Health Benefits and Nutrition – የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች እና ንጥረ ነገር

የወይራ ዘይት የጤና ጥቅሞች አስገራሚ የሆኑ ሲሆን የምርምር ጥናቶችም የሚያረጋግጡት በየቀኑ ተጨማሪ ጥቅሞች እንደሚገኙ ነው፡፡ በእርግጥ ወይራ ዘይት ጤናችንን እና ኑሯችንን ሊያሻሽል የሚችልበት መንገዶችን ለመረዳት ገና ጅማሮ ላይ ነን፡፡ የወይራ ዘይት የሜዲትራኒያን ምግብ የማዕዘን ድንጋይ ሲሆን በአለም ረጅም ጊዜ ለመኖር አስፈላጊ የንጥረ ነገር መገኛ ነው፡፡ የጡት ካንሰር መከሰትን እና ተደጋጋሚነቱን መቀነስ የሚችለውን የሰውነት መቆጣትን የሚቀንሰውን… Read Post >>

Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

Health Benefits of Mint – የሚንት የጤና ጠቀሜታዎች

ሜንቶች ጠንካራ፣ ከ 2 ዓመት በላይ ሊቆዩ የሚችሉ እና በፍጥነት የሚያድጉ በአውሮፓ እና እስያ ብቻ የሚገኙ ተክሎች ናቸው፡፡ በጣም በብዙ ቦታዎች ካደጉት እና በጥቅም ላይ ከዋሉት አይነቶች ውስጥ ፔፐርሚንት አንዱ ሲሆን የስፔርሚንት ቅይጥ ነው፡፡ የውሀ ሚንት ተብሎም የሚጠራ ሚንት ሲሆን ከቤተሰቦቹ ተክሎች ይልቅ ጠንካራ ባህሪያቶች አሉት፡፡ የጥንት ግሪኮች እና ሮማዎች ከህመማቸው ለመፈወስ የሚንት ቅጠሎችን የሚጠቀሙ… Read Post >>

Reasons Why You Need a Mango Every Day – በየቀኑ ማንጎ የሚያስፈልግዎት ምክንያቶች

Reasons Why You Need a Mango Every Day – በየቀኑ ማንጎ የሚያስፈልግዎት ምክንያቶች

ማንጎ የሁሉም ፍራፍሬዎች ንጉሰ መሆኑ ሊታወቅ ይችላል፡፡ ማንጎ ካንሰርን ይዋጋል፣ ሰውነትን አልካላይዝ ያደርጋል፣ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፣ የስኳር መጠንን ያስተካክላል፣ የምግብ መፈጨትን ይረዳል፣ ቆዳን ያጠራል፣ ጥሩ ቀለል ያለ ምግብ ይሆናል፡፡ ማንጎን በየቀኑ ለምን መብላት እንዳለብዎት ከዚህ በታች ያሉት 17 ጤናማ ምክንያቶች ናቸው፡፡ የንጥረ ነገር  ማሳያ  አንድ ሲኒ ማንጎዎች (225 ግራሞች የያዘ) በቀን መጠቀም ያለብን የሚከተሉትን በመቶኛ… Read Post >>

Health Benefits of Lemon – የሎሚ የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Lemon – የሎሚ የጤና ጥቅሞች

ከሎሚ የጤና ጥቅሞች መካከል የጉሮሮ መመረዝን ለማከም፣ የምግብ አለመፈጨትን፣ የሆድ ድርቀትን፣ የጥርስ ችግሮችን፣ እንዲሁም ትኩሳት፣ የውስጥ ደም መፍሰስን፣ የመገጣጠሚያዎች ሪህን፣ ቃጠሎን፣ ውፍረትን፣ የመተንፈሻ አካል ችግሮችን፣ ኮሌራን እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለማከም የሚረዳ ሲሆን ጸጉርና ቆዳን ለመንከባከብ ይጠቅማል:: ለዘመናትም በመድሀኒትነት ባህርይው የታወቀ ነው፣ ሎሚ የመከላከል አቅምን ለማጠናከር ይረዳል፣ ሆዳችንንም ለማጽዳት ይጠቅመናል፣ እንዲሁም ደምን የሚያጣራ እንደሆነ… Read Post >>

Kidney cleanses – የኩላሊት ማጠቢያዎች

Kidney cleanses – የኩላሊት ማጠቢያዎች

ከድሮ ጊዜ ጀምሮ ከካልሺየም ክምችቶች ኩላሊቶችን ንፁህ ለማድረግ የኩላሊት ማጠቢያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ እነዚህ የኩላሊት ክምችቶች አንዳንድ ጊዜ ወደ ኩላሊት ጠጠር ሊያድጉ ይችላሉ፡፡ የኩላሊት ጠጠር ሲኖርዎት በተለምዶ የሚያውቁበት ምክንያት ህመሙ አደገኛ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ ሁለቱም ኩላሊት ማጠቢያዎች እና ለኩላሊት ጤንነት የሚያስፈልጉ ምግቦችን መውሰድ ምስጋና ይድረሳቸው እና ውስብስቦችን ለመከላከል ጥሩ መንገዶች ናቸው፡፡ — 24/7 —  በህይወት ዘመን… Read Post >>

Health Benefits of Honey – የማር የጤና ጥቅሞች::

Health Benefits of Honey – የማር የጤና ጥቅሞች::

ማር ላለፉት 2500 አመታት ቁጥራቸው በርከት ባሉ ሀገራት ዘንድ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል:: በበርካታ የጤና ጥቅሞቹ ምክንያት ማር እንደ አዩርቪዲክ ህክምናወች ባሉ ባህላዊ መድሀኒቶች ዘንድ ጠቃሚ ግብዐት ነው፤ ሳይንቲስቶችም ማርን ከዘመናዊ መድሀኒትነት ጋር በተያያዘ በተለይም ደግሞ ቁስልን ለማዳን ባለው ጥቅም ዙሪያ እየተመራመሩ ይገኛሉ:: በጀርመን ሆኒግ ተብሎ ይታወቃል፣ በጣልያን ሜሌ፣ በሂንዲ ሻሃዳ፣ በፈረንሳይ እና በስፓኒሽ ሜኤል፣… Read Post >>

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት – የቀይ ዳማ- ቡናማ ማጣበቂያ ወይም ዱቄት ቀለል ያለ ሽታ ያለው እና ከአናቶ ዘሮች የተፈጨ ነው፡፡ በዋናነት እንደ ሞል ወጥ፣ ኮችኒታ ፒቢል እና ታማሌስ በሚባሉ ለሜክሲኮዎች ምግቦች… Read Post >>

Health Benefits of Green Tea – የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

Health Benefits of Green Tea – የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

ለምን አረንጓዴ ሻይ? አረንጓዴ ሻይ ለመድሀኒትነት ለሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኑረዋል፣ መነሻው ከቻይና ቢሆንም በመላው ኤሽያ በስፋት ጥቅም ላይ ውሏል፣ ይህ መጠጥ በርካታ ጥቅሞች ሲኖሩት ከነዚህ ጥቅሞቹ መካከል የደም ግፊትን ከመቀነስ እስከ ካንሰርን መከላከል ናቸው:: የአረንጓዴ ሻይ ከጥቁር ሻይ አንጻር ይበልጥ የጤና ጥቅሞች ያሉት በምርት ሂደቱ ምክንያት ነው:: የጥቁር ሻይ አመራረት በማብላላት መልኩ ሲሆን የአረንጓዴ ሻይ… Read Post >>

Ginger – The healing Power – ዝንጅብል _ የማዳን ሀይል

Ginger – The healing Power – ዝንጅብል _ የማዳን ሀይል

ዝንጅብል ከስኬታማ የቤት ውስጥ ተፈጥሯዊ ፈዋሾች ዋናውን ስፍራ የሚይዝ ነው:: በመላው አለም ታሪክ በተለያየ ባህል ውስጥ ሲጠቀሙት የኖረ ነው፣ ዝንጅብል ለጥገኛ ተዋስያን ህመሞች አስደናቂ የፈውስ ሀይል መሆኑ የተረጋገጠ ሀቅ ነው:: ይህ ቅመም እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ንጥረነገሮች እና የማደስ አቅም ባላቸው ውህዶች የታጨቀ ነው:: ምንም እንኳ ዝንጅብል ለብዙ ትንሽ ለሚባሉ የጤና ችግሮች ልክ እንደ ሆድ ቁርጠት… Read Post >>

Cucumber and its Health Values – የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ለጤና ያለው አስተዋጽኦ

Cucumber and its Health Values – የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ለጤና ያለው አስተዋጽኦ

ጥቂት ምግቦች እንደ የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ጠቃሚ ናቸው:: ይህ አነስተኛ_ካሎሪ ያለው አትክልት በርካታ የስነ_ምግብ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ውሀ አዘል ባህርይው እና ጠቃሚ ንጥረ ነገሮቹ ናቸው:: የፈረንጅ ዱባ (ክያር) ቦታኒካል ምደባው ኩኩርቢታኪአ ከተባለው ሲሆን፣ አብረው የሚመደቡትም ሀኒዲው፣ ካንታሎፕ እና ሃባብ ይጠቀሳሉ:: 95% የሚሆነው ውሀ ሲሆን፣ የፈረንጅ ዱባ (ክያር) በተፈጥሮው ዝቅተኛ የሆነ የካሎሪ፣ የስብ፣ የኮሌስትሮል… Read Post >>

6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

6 Amazing Health Benefits of Eating Beets – የስር ድንችን በመመገብ የሚገኙ ስድስት አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች

የስር ድንች  በሰሜን አፍሪካ፣ እስያ እና አውሮፓ ውስጥ በባህር ዳርቻዎች አካባቢ በተፈጥሮ የሚበቅል የቆየ ታሪካዊ ምግብ ነው፡፡ በመጀመርያ የሚጠቀሙት አረንጓዴውን የስር ድንችን የነበረ ሲሆን ዛሬ ብዙ ሰዎች እንደ ስር ድንች የሚያስቡት ጣፋጩ ቀይ ስር እስከ ቀድሞ የሮም ዘመን አልተተከለም ነበር፡፡ ነገር ግን በ 19ኛው ክፍለ ዘመን የስር ድንች ጣፋጭነት እየተደነቀ በመምጣቱ እና እንደ ስኳር ምንጭ… Read Post >>

Proven Benefits of Avocado – የተረጋገጡ የአቮካዶ ጠቀሜታዎች

Proven Benefits of Avocado – የተረጋገጡ የአቮካዶ ጠቀሜታዎች

አቮካዶ የተለየ አይነት ፍራፍሬ ነው፡፡ አብዛኛው ፍራፍሬዎች በብዛት ካርቦሀይድሬት የያዙ ሲሆኑ አቮካዶ ግን የያዘው ከፍተኛ ጤናማ ቅባት ነው፡፡ አብዛኛው ጥናቶች እንደሚያመለክቱት አቮካዶ በጤና ላይ ከፍተኛ ጠቃሚ ውጤት አለው፡፡ እነዚህ 12 የአቨካዶ የጤና ጠቀሜታዎች በሳይንሳዊ ጥናቶች የተደገፉ ናቸው፡፡ አቮካዶ በማይታመን መልኩ በንጥረ ነገር የተሞላ ነው “አቮካዶ ” የምንለው የአቮካዶ ዛፍ ፍራፍሬ ሲሆን ፐርሺያ አሜሪካና ይባላል፡፡ ፍራውፍሬው… Read Post >>

Habesha Restaurant – Bangkok, Thailand

Habesha Restaurant – Bangkok, Thailand

So we are in Bangkok Thailand as part of our food finding mission and guess what, An Ethiopian Restaurant. Now we had know idea that one would exist. Any way without delay we got ourselves over to the Ethiopian eatery. Now that in self was a bit of a mission as on a few web searches… Read Post >>

What is Besobela – Beso Bela

What is Besobela – Beso Bela

An incredibly delicate herb that is sun-dried and often ground to a powder. It has purple flower and a delightful smell. Also know as sacred basil, this herb is an absolute must for many Ethiopian dishes. Use it as you would a regular basil or oregano type of herb. Fantastic as a rub for BBQ meats, chicken or fish, super in a Ragu or tomato based sauce. Its uses within Ethiopian cooking is wide and can be found in Kibe (kibbbeh, qiibe) a Ethiopian spiced butter, Shiro, Berbere and many other dishes. Regular Basil found outside Ethiopian, meaning a Italian type of affair is no substitute. Read Post >>

What is Mitmita?

What is Mitmita?

What is Mitmita? If Berebere is the “Big Daddy” of Ethiopian spices then Mitmita would be classed as the “Heavyweight”. This amazing blend packs a real punch on the heat seekers chart for sure. Like Berbere, Mitmaita is often made at home and the blends can change from house to house. Mitmita (Amharic: ሚጥሚጣ?, IPA: [mitʼmitʼa])… Read Post >>

Ethiopian Coffee by Types and Regions

Ethiopian Coffee by Types and Regions

A little Tour of Ethiopian Coffee Regions and Types There are many regions in Ethiopia that produce unique tasting coffees. They are all Arabica strains and not robusta. They are sometimes wet processed (washed), sometimes dry processed (usually indicated by a “DP”). The dry processed beans tend to be more fruity. The Harrar coffee region… Read Post >>

What is koseret?

What is koseret?

What is Koseret? Koseret or Lippia Javanica is a member of the verbena family. Now there about 200 strains of Lippia and i am for sure uncertain about all of them found outside of Ethiopia. The Ethiopian variety has a light herbaceous taste and could be described as being close to Oregano but with a… Read Post >>

Cooking Injera with Solar power – Injera Mitad

Cooking Injera with Solar power – Injera Mitad

Cooking Injera with Solar power – Injera Mitad After a little Google surfing we found to our astonishment, a solar powered Injera mitad. Now this is sure news to us, although maybe not all of you. It looks amazing and from our point of view anything Eco friendly gets the thumbs up. i am not… Read Post >>

Ethiopian Cooking  – Ethiopian pots and dishes

Ethiopian Cooking – Ethiopian pots and dishes

Ethiopian clay Pots and Dishes There are several different types dishes used to serve Ethiopian food. The main 3 are: 01 – A tall clay dish, which hot charcoal is placed under to keep the upper level hot. This is usually used for Tibs but you can use it for any dry (none sauce) food.… Read Post >>

Ethiopian Coffee origins – Kaldi and His Goats

Ethiopian Coffee origins – Kaldi and His Goats

This is just one variation on the Kaldi story: More than a thousand years ago, Kaldi, an Abyssinian goat herder saw his goats acting a little strange. They were said to almost be dancing on their hind legs. Further investigation, saw they were eating red cherries of some wild bushes. Intrigued, he tasted some, and… Read Post >>

Ethiopian Lotions and Tonics

Ethiopian Lotions and Tonics

​​ Ethiopian Herbal plants and how they are used. As in every country Ethiopia has many plants and roots that are used for medical use. Generations of familes have used many of these, though perhaps many of them are "wives tales", many people swear by these. We just need to point out that we are… Read Post >>

Addis Restaurant – Kings Cross, London, UK

Addis Restaurant – Kings Cross, London, UK

​ This double fronted eatery is a stones throw from King Cross station. I arrived with a friend on a Monday night and was surprised to find the place buzzing with lots of tables occupied. A warm welcome was on hand and i shown to a table. A couple of Ethiopian beers were ordered and… Read Post >>

Blue Nile Ethiopian Restaurant – South London

Blue Nile Ethiopian Restaurant – South London

Situated in a regular row of shops in Stockwell South London, this fine little Cafe is a real community place. Nothing special in the sense of fine dinning, but let tell you a super place to pop in and and have a coffee.The small menu caters for all with a few British sandwich fillings and… Read Post >>

Meaza Restaurant – Falls Church, VA

Meaza Restaurant – Falls Church, VA

Along Columbia Pike near Bailey Crossroads, tucked into a strip mall parking lot is Meaza Ethiopian Cuisine and Café. It’s a large restaurant with a very open dining area, reminiscent of a supper club, Meaza boasts its selection as Staff Pick for Best Ethiopian in the Washington City Paper’s Best of D.C. in 2009.  ​My… Read Post >>

Muya Ethiopian Restaurant – London

Muya Ethiopian Restaurant – London

Set in north London as are many of Londons Ethiopian restaurants sits Muya. This small modern eatery is set on two level and my first impression was, how cool the place was. Unlike many Ethio places to eat this is very upmarket looking. The modern artwork (which is from Addis) is really nice and adds… Read Post >>

Lalibela Ethiopian Restaurant – London

Lalibela Ethiopian Restaurant – London

As i entered this north London restaurant, my first impression was simply Wow and this was just from the smell. The fresh coffee and frankincense that filled the whole place, immediately gave me a sense of being back in Addis Ababa. My second Wow soon followed as i looked around to find a Ethiopian emporium… Read Post >>

Kokeb Ethiopian Restaurant – London England

Kokeb Ethiopian Restaurant – London England

I popped over to this place on a very very cold night while i was in London. Tucked away from the high roads i found a small well maintained little eatery. This is more of a relaxed bistro cafe than a restaurant. The friendly welcome i received was just super. I sat myself down and… Read Post >>

Das Ethiopian Restaurant – N.W, Washington, DC

Das Ethiopian Restaurant – N.W, Washington, DC

Directly off M street in downtown Georgetown, Das Ethiopian has a very quaint atmosphere with charm and class. A friend and I made plans to visit during the weekend. Being that is was a Saturday night in Georgetown; I reserved a table the night before on Open Table. When we first arrived, there were only… Read Post >>

Karamara Ethiopian Restaurant Review – Arlington VA.

Karamara Ethiopian Restaurant Review – Arlington VA.

Karamara Ethiopian Restaurant is located in the heart of the growing Columbia Pike corridor in Arlington, VA. Tucked away in a cozy strip of restaurants, Karamara offers convenient parking and a very enjoyable dining experience. With a more casual area downstairs to sit and a larger more formal dining area upstairs, guests are treated to… Read Post >>

Ethiopian Tea

Ethiopian Tea

Completely over shadowed by its coffee (buna), Ethiopian tea is produced and widely drunk within the country. it is traditionally drunk black and made with cinnamon, cloves and cardamon. Sugar and lots of it is added. Honey can be used as a replacement for sugar and Ethiopia has lots of different types of fantastic honey.… Read Post >>

What is Injera?

What is Injera?

Injera is probably the hardest thing to make within Ethiopian cooking. The process is long and i have heard many tales that the altitude and water of Ethiopia affect the out come, how true this is i do not know. What i do know is that it is not easy to make well and of… Read Post >>

Lucy Restaurant – Addis Ababa Ethiopia

Lucy Restaurant – Addis Ababa Ethiopia

A well named eatery as it is housed next door to one of the main museums in Addis Ababa that houses the remains of the famous skeleton of Lucy. Said to be one if not the oldest ever found. It is a smartish place and as above because it is next to a main tourist… Read Post >>

Fast Food Far Away

Fast Food Far Away

What a great relief it is to know that Ethiopia does not have a single McDonalds, Burger King, KFC and in fact any other high street food brand. Although Addis Ababa is a throbbing large city with many of the trappings of other major world capitals, it is void of plastic food outlets. North Korea,… Read Post >>

Zeret Kitchen – Ethiopian Restaurant in London UK

Zeret Kitchen – Ethiopian Restaurant in London UK

Let me start by doing a little a geography of this fine Ethiopian restaurant. It is in Camberwell a south London area away from the tourist trap areas and not the nicest area in town by a long shot but the people are what make the location great! The restaurant itself is set in a… Read Post >>

Yod Abyssinia – Restaurant Addis Ababa, Ethiopia

Yod Abyssinia – Restaurant Addis Ababa, Ethiopia

Probably the most famous restaurant in Addis Ababa due to its stage show. Based in the Bole area of town Yod is a huge open space that could seat i would say around 200 people, if not more. As you enter via the airport security like metal detector you are greeted and taken to your… Read Post >>

Ethiopian recipes Doro Wot wat wet

Ethiopian recipes Doro Wot wat wet

What is what, Wot Wat Wet… I think i am going with Wot in this blog but it does seem to have several spellings. Probably the most famous dish in Ethiopian cooking, Doro wot is a fantastic slow cooked chicken dish (Doro means chicken). Not a fast dish to cook but well worth the time… Read Post >>

What is Ethiopian Food – Part One

What is Ethiopian Food – Part One

With a population of 80 million, up to 80 languages and a land mass of 426,000 sq miles (that is bigger than France and Spain combine), depending on which reports you choose to go with.  Little as far as i can see is known about the fantastic food of Ethiopia. Yes, we do have pockets… Read Post >>

The Organic boom and Ethiopia

The Organic boom and Ethiopia

Organic chicken, organic eggs, organic beef, organic this and organic that. The western world is awash with organic products that we all pay a premium on. Now i am not saying that we should not be buying these products as i believe on the whole they are (should be) better in standard and quality, its… Read Post >>

Recent Posts