Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

Potatoes: A little History – ድንቾች – አነስተኛ ታሪክ

ድንች ሶላነም ቱበሮሰም የሚባል የስር አትክልት ነው፡፡ ትንሽ ተክል ሲሆን ትላልቅ ቅጠሎች አሉት፡፡ በሰዎች የሚበላው የድንች ክፍል በመሬት ስር የሚያድገው ቲዩበር ነው፡፡

ድንች በውስጡ ብዙ ስታርች እና ካርቦሀይድሬቶችን የያዘ ነው፡፡ ድንች በተለምዶ ፈዘዝ ያለ ቡናማ ወይም ቢጫ ቆዳ እና ውስጡ ነጭ ወይም ቢጫ ነው፡፡ ድንች ላዩ ፈዛዛ ከሆነ ውስጡ ወደ አረንጓዴ ይቀየር እና መርዛማ ይሆናል፡፡

ድንች በመጀመርያ የተገኘው በፔሩ አንድስ ከፍተኛ እና ቀዝቃዛ ቦታዎች ነው፡፡ ከ7000 ዓመታት በፊት እንደ የምግብ ተክል ይተከል ነበር፡፡ በ1500 የስፔን ወራሪዎች ወደ ደቡብ አሜሪካ በመጡበት ወቅት፣ ድንቾችን ወደአውሮፓ ወስደው ነበር፡፡

ድንች በብዙ ቦታዎች ማደግ የሚችል ተክል ለመሆን 200 ዓመታትን ያህል ወስዶበታል፡፡ በ1780 ውስጥ የአየርላንድ ገበሬዎች ድንችን መትከል የጀመሩ ሲሆን ጥሩ ባልሆነ አፈሮችም በጥሩ ሁኔታ አድገዋል፡፡ ድንቾች ሰዎች ለመኖር የሚፈልጓቸውን አብዛኞች ቪታሚኖችን አላቸው፡፡ አይሪሾች በድንቾች ላይ የተመረኮዙ መሆናቸው በ1845 ተክሉ ሲበላሽ ረሀብ በመኖሩ ብዙ ሰዎች ለሞት ተጋልጠዋል፡፡

ድንች ካልበሰለ በስተቀር ሊበላ አይችልም፡፡ ሰዎች ድንቾችን በመቀቀል፣ በመጋገር፣ በመቁላት ወይም በመጥበስ ያበስላሉ፡፡ የፈረንሳይ ጥብስ ወይም “ቺፕስ” በረጅሙ ተቆርጦ እስከሚለሰልሱ ድረስ የሚቀቀሉ ድንቾች ናቸው፡፡ ብዙውን ጊዜ ክሪስፕስ የሚባሉት የድንች ቺፕስ በጣም በቀጭኑ ክብ ተደርገው የሚቆራረጡ ድንቾች ሲሆኑ ጠንካራ እሰከሚሆኑ ድረስ ይጠበሳሉ፡፡

ድንቾች በአመጋገብዎ ውጤት ላይ ተፅዕኖ በሚያሳድሩ ሁለት አስፈላጊ ምድቦች ውስጥ ይወድቃሉ፡፡ እነርሱም ስታርች እና ሰም መሳይ ሲሆኑ (በተጨማሪም በሁለቱ ምድቦች መሀከል ያለ ሌላ ምድብም አለ)፡፡

ስታርች፡ እንደ ምርጥ ኢዳሆ ወይም ረሴት፣ እንደሚታወቀው እነዚህ ድንቾች ከፍተኛ የስታርች ይዘት እና አነስተኛ እርጥበት ያላቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ድንቾች ለስላሳ ሽፋን ያላቸው ስለሆኑ ለመቀቀል፣ ለመጋገር እና ለመጥበስ ጥሩ ቢሆኑም ቅርፃቸውን በጥሩ ሁኔታ ለመጠበቅ አይችሉም፡፡ ስለዚህ እነዚህ ድንቾች ከወጥ፣ ግራቲን እና የድንች ሳላዶች ምግብ ላይ መወገድ አለበት፡፡

ሰም መሳይ፡ እንደ ቀይ ደስታ ወይም አዲስ ድንቾች፣ እነዚህ አነስተኛ ስታርች ይዘት ያላቸው ሲሆኑ ብዙውን ጊዜ የሚታወቁትም ከበሰሉ በኋላም ቅርፃቸውን በጥሩ ሁኔታ ጠብቀው የሚቆዩ ክሬም ያላቸው ጠንካራ እና እርጥብ ክፍል ናቸው፡፡ እነዚህ በተለየ ሁኔታ ለመቁላት፣ ለመቀቀል፣ ለወጥ እና ለድንች ሳላድ በጣም ጥሩ ናቸው፡፡

በሁሉ ጠቃሚ የሆነ፡ እነዚህ ድንቾች መካከለኛ የስታርች ይዘት ያላቸው እና በስታርች እና ሰም መሳይ መካከል የሚወድቁ ናቸው፡፡ እነዚህ እውነተኛ ለብዙ ነገር የሚጠቅሙ ድንቾች በመሆናቸው ለማንኛውም የአበሳሰል ሂደት ሊጠቅም ይችላል፡፡ ምርጥ ምሳሌ የሚሆነው የዩኮን ወርቅ ነው፡፡

ለእርስዎ የተለየ አመጋገብ የትኛውን አይነት ድንች እንደሚፈልጉ አንድ ጊዜ ካወቁ በገበያ ላይ ለሚመርጧቸው የምግብ አይነቶች እንደሚፈልጉት ፈጣሪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፣ የድንች ግራቲን ለመስራት ካሰቡ፤ ጠንካራ፣ ሰም መሳይ ድንች እንደሚፈልጉ  ያውቃሉ፡፡ ከብርሀናማው ሰማያዊ ሀምራዊ ፔሩቪያን፣ ቢጫ ኢንካ ወርቅ ወይም ማንኛውንም ሰም መሳይ አይነትን ሊመርጡ ይችላሉ፡፡

ethiopian-amharic-potato-food-blog-injera


ethiopian-food-blog-potatoes-amharic-recipes-injera

A potato is a root vegetable, the Solanum tuberosum. It is a small plant with large leaves. The part of the potato that people eat is a tuber that grows under the ground.

A potato contains a lot of starch and other carbohydrates. Potato usually has a light-brown or yellowish skin and is white or yellow inside. If the potato gets light on it, the tuber turns green and will be poisonous.

The potato is originally from the high and cool areas of the Andes of Peru. It was grown as a food crop more than 7,000 years ago. When Spanish conquistadores came to South America in the 1500s they took potatoes back to Europe.

It took nearly 200 years for the potato to become a widely grown crop. In the 1780s the farmers in Ireland began growing potatoes because they grew well in the poor soils. They also have most of the vitamins that people need to survive. The Irish became so dependent on the potato that when the crop failed in 1845 there was a famine and many people starved to death.

The potato cannot be eaten unless it is cooked. People cook potatoes by boiling, baking, roasting, or frying them. French fries or “chips” are potatoes cut into long pieces and fried until they are soft. Potato chips, often called crisps, are potatoes cut into very thin round pieces and fried until they are hard.

Potatoes fall into two important categories that impact the outcome of your dish: starchy and waxy (plus a category that lies somewhere in between those two).

Starchy: Like the classic Idaho or Russet, these potatoes are (obviously) high in starch and low in moisture. They’re fluffy, making them great for boiling, baking and frying, but they don’t hold their shape well, so they should be avoided in dishes like casseroles, gratins and potato salads.

Waxy: Like Red Bliss or New Potatoes, these have a low starch content and are often characterized by a creamy, firm and moist flesh that holds its shape well after cooking. They’re typically great for roasting, boiling, casseroles and potato salads.

All-Purpose: These potatoes have a medium starch content that fall somewhere in between the starchy and waxy potatoes. They’re a true multi-purpose potato, and therefore can be used for just about any cooking application. A classic example is the Yukon Gold.

Once you know which type of potato you need for your particular dish, you can be as creative as you’d like when choosing varieties at the market. For example, if you’re thinking of making a potato gratin, you know you’re looking for a firm, waxy potato — you can choose from a bright blue Purple Peruvian, a yellow Inca Gold, or any other waxy variety.

ድንች የእንቁላል ሰላጣ – Potato Egg Salad Recipe – Amharic – Ethiopian

Amharic Cooking – Potato & Bean Salad Recipe – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

የስኳር ድንች ቱና ሰላጣ – Sweet Potato Tuna Salad – Amharic Recipes

የተጠበሰ ድንች – Amharic Recipes – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ

Recent Posts