Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

Thai Food: Thailand – የታይ ምግብ – ታይላንድ

የታይ ምግብ ምንድነው? በአለም ላይ ያለ ማንኛውም ሀገር የራሱ የሆነ የምግብ መግለጫ አለው፡፡ ይህም ባህልን፣ አካባቢን፣ ብልሀትን እና እሴቶችን የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ ወደ ታይላንድ በሚመጣበት ጊዜ፣ እነዚህ ቃላት፡ ክብደት፣ የዝርዝሩ ትኩረት፣ ሻካራነት፣ ከለር፣ ጣዕም እና የይዘቶቹን አጠቃቀም ከህክምና ጠቀሜታቸው እንደዚሁም ጥሩ ቃና ወደ አዕምሮ ይመጣሉ፡፡

የታይ ምግብ በአለምዓቀፍ የታወቀ ነው፡፡  የሚያቃጥለውም ሆነ በአንፃራዊነት የማያቃጥለው ቃርያ ውህደት በእያንዳንዱ ምግብ ጀርባ የመመርያ ህግ ነው፡፡ የታይ ምግብ በመሰረታዊነት የክፍለዘመናት ቁርኝት ሲሆን የድሮዎቹ የምስራቅ እና ምዕራብ ተፅዕኖዎች በመዋሀድ ልዩ ወደ ሆነው ታይ ተቀላቅለዋል፡፡ የታይ ምግብ ባህርያት የሁሉንም የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የሚመረኮዘው ማን ነው የሚያዘጋጀው፣ ለማን ነው የሚዘጋጀው፣ በምን ዝግጅት ወይም ፕሮግራም ላይ ነው የሚዘጋጀው፣ የት ነው የሚዘጋጀው በሚሉት ነው፡፡ ትልቅ የስጋ ቁራጭ (ሙዳ) ይተው ነበር፡፡ በመጀመርያ የታይ ምግብ ዝግጅት ከውሀ የተገኘ የኑሮ ዘይቤ ባህርያትን የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ የውሀ እንስሳቶች፣ ተክሎች እና ዕፅዋት ዋና ይዘቶች ነበሩ፡፡ ተከታታይ ተፅዕኖዎች የስጋ ቁራጮችን (ሙዳዎችን) በመጠን መጠቀምን ለታይ ምግብ አዘገጃጀት አስተዋወቁ፡፡

ከቡዲዝም እምነት መነሻቸው ጋር ተያይዞ ታዮች የትልልቅ እንስሳቶችን ትላልቅ የስጋ ቁራጮችን (ሙዳዎችን) አይጠቀሙም፡፡ ትላልቅ የስጋ ቁራጮችን በመቆራረጥ እና በዕፅዋት እና ቅመሞች ይያያዙ ነበር፡፡ ባህላዊው የታይ የምግብ አበሳሰል ዘዴዎች ወጥ መስራት፣ መጋገር እና መጥበስ ነበሩ፡፡ የቻይናውያን ተፅዕኖዎች መጥበስን፣ በማማሰል መጥበስን እና በጥልቀት መጥበስን በማስተዋወቅ አሳይተዋቸው ነበር፡፡ የምግብ ዝግጅት ተፅዕኖዎች ከ 17 ክፍለ ዘመን በኋላ የሚካተቱት ፖርቹጋል፣ ሆላንዶች፣ ፈረንሳዮች እና ጃፓኖች ናቸው፡፡ ቃርያዎች ለታይ ምግብ ዝግጅት የተዋወቀው በ1600 መጨረሻ የፖርቱጋል ሚሽነሪዎች ለደቡብ አሜሪካ በሚያቀርቡበት ወቅት የሚቀምስላቸው በሚፈልጉበት ወቅት ነበር፡፡

ትክክለኛው የታይ ምግብ ሾርባ፣ የማጣፈጫ ምግብ ከቅመሞች ጋር፣ ማጥቀሻ ከአሳ እና አትክልቶች ጋር የያዙ መሆን አለባቸው፡፡ የተቀመመ ሳላድ የማጣፈጫ ምግብን ሊተካ ይችላል፡፡ ሾርባው የተቀመመ ሊሆን የሚችል ሲሆን ማጣፈጫው ግን ባልተቀመሙ ነገሮች መተካት ይኖርበታል፡፡ በእያንዳንዱ ምግቦች እና በአጠቃላይ ምግቦች ውስጥ የጣዕሞች እና የሻካራነቶች ውህደት ሊኖር ይገባል፡፡

የታይ ምግብ ብዙ ምግቦች ያሉት ሲሆን ከሌሎች የበለጠ የታወቁ ናቸው፡፡ ይህም የሚያካትተው

ቶም ቱም፡ የተቀመመ እና ኮምጣጣ ሾርባ

ጋይ ፓድ ኪንግ፡ (የዶሮ ስጋ ዝንጅብል)

ፓድ ታይ፡ (ተማስሎ የሚበስል ቀጭን ፓስታዎች)

ዩም ዎን ሰን፡ (የተቀመመ ጠርሙስ የፓስታ ሳላድ)

ቶም ክሃ ጋይ፡ በዘምባባ ፍሬ ወተት ውስጥ የዶሮ ስጋ ከጋላንጋል (ዝንጅብል መሳይ) ጋር

ጋይ ፓድ ሜት ማሟንግ፡ ተማስሎ የሚጠበስ የዶሮ ስጋ እና የካሸው ፍሬ

ፓድ ፓክ ሎኡም፡ ተማስሎ የሚጠበስ የአትክልቶች ድብልቅ

ኮው ኒያዎ ማሟንግ፡ የሚያጣብቅ ሩዝ ከጣፋጭ ማንጎ ጋር

የዶሮ ስጋ ሳታይ

የዘምባባ ፍሬ ወተት ብዙውን ጊዜ እንደ ዝንጅብል፣ ነጭ ሽንኩርት፣ የሎሚ ቅጠል (ፍሬ)፣ ጋላንጋል (ዝንጅብል መሳይ)፣ የሎሚ ሳር እና የሰሊጥ ዘይት

ጋላንጋል (ዝንጅብል መሳይ)  ዝንጅብልን በጣም የሚመስል ሲሆን ነገር ግን በጣም የተለየ ጣዕም ያለው ነው፡፡

ትኩስ አሳ እና የዶሮ ስጋ በምግብ ዝርዝር ላይ እንደ ትንንሽ አሳ እና የአሳማ ስጋ ኢትዮጵያውያኖች ባይበሉትም  ከላይ ተዘርዝረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ምግብ ቤት በታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ እንዳለ ታውቁ ነበር፡፡

ethiopian-food-blog-thai-thailand-recipes-amharic-injera-bangkok


What is Thai food? Every country in the world has its own food profile. It reflects its culture, environment, ingenuity and values. In the case of Thailand, these words come to mind: intricacy; attention to detail; texture; color; taste; and the use of ingredients with medicinal benefits, as well as good flavor.

Thai food is internationally famous. Whether chilli-hot or comparatively blands, harmony is the guiding principle behind each dish. Thai cuisine is essentially a marriage of centuries-old Eastern and Western influences harmoniously combined into something uniquely Thai. The characteristics of Thai food depend on who cooks it, for whom it is cooked, for what occasion, and where it is cooked to suit all palates. Originally, Thai cooking reflected the characteristics of a waterborne lifestyle. Aquatic animals, plants and herbs were major ingredients. Large chunks of meat were eschewed. Subsequent influences introduced the use of sizeable chunks to Thai cooking.

With their Buddhist background, Thais shunned the use of large animals in big chunks. Big cuts of meat were shredded and laced with herbs and spices. Traditional Thai cooking methods were stewing and baking, or grilling. Chinese influences saw the introduction of frying, stir frying and deep-frying. Culinary influences from the 17th century onwards included Portuguese, Dutch, French and Japanese. Chillies were introduced to Thai cooking during the late 1600s by Portuguese missionaries who had acquired a taste for them while serving in South America.

A proper Thai meal should consist of a soup, a curry dish with condiments, a dip with accompanying fish and vegetables. A spiced salad may replace the curry dish. The soup can also be spicy, but the curry should be replaced by non spiced items. There must be a harmony of tastes and textures within individual dishes and the entire meal.

Thai food is varied and has many dishes, some more famous than others. These include

Tom Yum: Spicy and sour soup.

Gai Pad King (Ginger Chicken)

Pad Thai (Stir Fried thin noodles)

Yum Woon Sen: (Spicy Glass Noodle Salad)

Tom Kha Gai: Chicken in Coconut milk with Galingale.

Gai Pad Met Mamuang: Chicken and cashew nut stir fry.

Pad Pak Loo-um: Mixed vegetables stir fry.

Kow Niao Mamuang: Sticky rice with sweet mango.

Chicken Satay.

Coconut milk is often used as is Ginger, Garlic, Lime Leaves (Kaffir), Galangal, Lemon Grass and Sesame Oil.

Galangal looks very much like Ginger but has has a very different taste.

Fresh fish and Chicken are high on the menu as is shrimp and pork, not that Ethiopian eat that.

Did you know there is a Ethiopian Restaurant in Bangkok the capital of Thailand.

ethiopian-food-blog-amharic-thailand-recipes-ginger-curry

 

Recent Posts